Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የዘንድሮዋ ግንቦት 20 [እስክንድር ነጋ ፤ የሕሊና እስረኛ - ከቃሊቲ]
ይኸው የወርሃ ሚያዝያ 2008ን የመጀምሪያ ሳምንት አገባደድን:: ግንቦት ተንደርድሮ እየመጣ ነው:: ኢሕአዴግ ሥልጣን የያዘበትን 25ኛ ዓመት ለማክበር ደፋ ቀና...

ይድረስ ለአኙዋ ወዳጄ፤ ይነ ፑዋ! ኦሎ ቦንጎ! [በናትናኤል ፈለቀ]
ሚያዝያ 17 ቀን 2006 ከምሽቱ 3፡30 አካባቢ ከቤት የሸከፍኩትን ጋቢ እና ቅያሪ ልብስ እንደያዝኩ ማዕከላዊ በተለምዶ ሳይቤሪያ በመባል የሚታወቀው የእስረኞች...

የሁለት ሳምንታት ጓደኛዬ [አቤል ዋበላ]
ማዕከላዊ እንደገባኹኝ ከእኔ በፊት በዚያ የነበሩ ሠባት እስረኞች ተቀበሉኝ፡፡ ክፍሏ ከመጥበቧ የተነሳ እኔ እንድተኛበት ያመቻቹልኝ ቦታ ከሽንት መሽኛው...

ወንድሜ፣ እስክንድር (አይበገሬው) ነጋ፡ ብቻህን አይደለህም እናም እንወድሀለን! [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
ወንድማችንን እስክንድር ነጋን እናስታውስ፣
ዘ-ህወሀት (የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ) ታላቁ...

“ከመሞት መሰንበት” ~ መገርሳ [በበፍቃዱ ኃይሉ]
ዓይን የሚፈታተን ደብዛዛ ብርሃን ያለበት ክፍል ውስጥ አስገብተው ከኋላዬ ወፍራሙን የብረት በር፣ ልብ በሚያደባልቅ ጓጓታ ድብልቅ አድርገው ዘጉት፡፡...

ኒምኦ እና ሂንዲያ [በማህሌት ፋንታሁን - ዞን ፱]
በመጀመሪያ ጣውላ ቤት
ከታሰርኩበት ሚያዚያ 17/2006 አመሻሽ ጀምሮ ለቀጣዮቹ ሰማኒያ አራት ቀናት “የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ዘርፍ” (ማዕከላዊ) እኖርበት...