Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጸረ ሙስሊሙ እና ጸረ ሰደተኛው እጩ አሜሪካዊው ፕ/ታዊ ተወዳዳሪን ለመግደል የዛተ ታሰረ [ታምሩ ገዳ]
በመጪው ሕዳር 2016 እኤአ አሜሪካ በወቅቱ ፕሬዘዳንቷ ባራክ ኦባማ ፋንታ አዲስ ፕ/ት ለማግኘት የሚያሰችላትን ምርጫ ታካሔዳለች ተብሎ ይጠበቃል። ታዲያ በዚህ...

“ጅሃዲስቱ” ከማዕከላዊ እስከ ቂሊንጦ [በአጥናፉ ብርሃኔ - ዞን ፱]
አርብ ሚያዝያ 17፣ 2006 ዐሥር ሰአት አካባቢ ከጓደኛዬ በፍቃዱ ኃይሉ ጋር ከቀነኒሳ ሆቴል ወጥተን ትንሽ እንደተጓዝን የበፍቃዱ ስልክ ጠራ፤ ማነገር ጀመረ...

‘አቡሌ’ አብዱልከሪም [በዘላለም ክብረት - ዞን ፱]
ረጅም ነው፡፡ ደረቱ ከልክ በላይ ሰፊ ነው፡፡ በደረቱ የጥይት እርሳስ አንጥሮ አንደሚመልስ በጉራ ሳቅ እያለ ይናገራል፡፡ ደረቱ ለምን እንደሰፋ ሲናገር...

የዩኤስኤአይዲ/USAID የምግብ እጥረት ጨዋታዎች በኢትዮጵያ፣ [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም -ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ]
የረሀብ ወይም የድርቅ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ?
ዩኤስኤአይዲ/USAID በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የምግብ እጥረት እንጅ ረሀብ አይደለም ይላል፡፡ (ኤል ኒኖ የተባለው...

ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ አናት፤ ራስ ዳሸን ተራራ ክፍል ፭ [ሙሉቀን ተስፋው - የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ]
ደባርቅ ተከስቻለሁ፡፡ የደባርቅ ከተማ የሊማሊሞ ገደል ጫፍ ላይ የተመሠረተች ከተማ ናት፡፡ ደባርቅ ስያሜዋን ያገኘችው እንዲህ ነው አሉኝ፤ ደባርቃውያን፡፡...

ኦርቶዶክሱ ራሱን ሁለተኛ ዜጋ ያደረገበት አካሔድ [ኤፍሬም እሸቴ]
እንደ ዳራ
ሁለት የባፕቲስት ሚሲዮን እምነት ተከታዮች የሆኑ ፓስተሮች ባለፈው የጥምቀት ሰሞን አገራችንን መጎብኘታቸውን እንዲሁም ከአገሪቱ ከፍተኛ...