>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኦኬሎ አኳይ እጅና እግራቸውን ታስረው ጨለማ ክፍል መታሰራቸው ተገለጸ

•እስክንድር ነጋ ከቤተሰብ ውጭ ጠያቂ ተከልክሏል ነገረ ኢትዮጵያ የቀድሞው የጋንቤላ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ኦኬሎ አኳይ እጅና እግራቸው ታስሮ ጨለማ...

መታረም የሚገባዉ ማነዉ? [ጋዜጠኛና መምህርት ርእዮት ዓለሙ- ከቃሊቲ እስር ቤት]

አቶ መለስን የሸለመው ”ያራ” ኩባንያ ከባድ የሙስና ክስ ተመሰረተበት

ታኀሳስ ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በምርጫ 97 ወቅት ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የሸለመው “ያራ” የተሰኘ የኖርዌይ ድርጅት...

ተመስገን ደሳለኝን ጨምሮ ዝዋይ የታሰሩ 16 የፖለቲካ እስረኞች ጠያቂና ምግብ እንዳይገባላቸው ተከለከሉ

• የሰማያዊ ወጣቶችና የነገረ ኢትዮጵያ ባልደረባ እንዳይጠይቁ ተከልክለዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ጨምሮ በዝዋይ የፌደራል...

ፊልም ካነሱ አይቀር !! [እንግዳ ታደሰ]

ይህ መንግሥት ከጥንቷ የሶቭየት ኮሚንስት ፓርቲ አመራር ጋር የሚመሳሰልበት ነገሩ እጅግ የበዛ ነው ፡፡በአንድ ወቅት የታላቁን የሶቭየት ሶሻሊስት ሪቮሊሽን...

አቃቤ ህግ በጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ ላይ የቀረበውን ክስ እንዲያሻሽል በድጋሜ ታዘዘ [በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር]

በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የዞን 9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች ዛሬ ታህሳስ 27...

የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል-አቀባይ ኢሳት ወይስ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት? [ኤሊያስ ገብሩ-ጋዜጠኛ]

(ወሳኝ ሀገራዊ መረጃዎችን ከመንግሥት መጠበቅ የለብንም ይሆን?) በእያንዳንዱ ሀገር ያለ ገዥ መንግሥት የየራሱ መረጃ ለህዝቡና ለዓለም-ዓቀፍ ማኅበረሰብ...

የፌዴራልና የክልል መንግስታት የቢዝነስ ኢምፓየር በኢትዮጵያ [ፂዮን ዘማርያም]