>
5:21 pm - Saturday July 19, 6504

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ለማን አቤት ይበል?! (ጌታቸው አበራ)

ለማን አቤት ይበል?!    (በአገራቸው ምድር ላይ ፍትህና ርትዕ ተነፍገው ለሚሰቃዩ   የአገሬ ሰዎች በሙሉ) በዚያ መልካም ዘመን – ግብረገብ ሳይተን፣ ጎበዝ...

"አዲስ አበባ አትገቡም ሸኖ ላይ አድራችሁ ነገ ወደ አሩሲ ትሄዳላችሁ"  (ፖሊስ - ለተፈናቃዮች)

“አዲስ አበባ አትገቡም ሸኖ ላይ አድራችሁ ነገ ወደ አሩሲ ትሄዳላችሁ”  ፖሊስ “የአዲስ አበባ ሕዝብ እንዳረገ ያርገን እንጂ ወደ አሩሲ መሄድ...

‹‹የቢሮክራሲው አማካሪዎች›› (ከይኄይስ እውነቱ)

‹‹የቢሮክራሲው አማካሪዎች›› ከይኄይስ እውነቱ ከሀገር-በቀል ሽብርተኞች ጋር አብሮና ተባብሮ አገር በማፍረስ የተጠመደና ለዜጎች ደንታ የሌለው አገዛዝ...

እንዴት ከርመን ነበር? ት/ቤትና ሥነ ሥርዓት፣ለአሁኑ ትውልድ እምቦቀቅላ ተማሪዎች ትምህርት ቢሆን (ደረጀ መላኩ)

እንዴት ከርመን ነበር? ት/ቤትና ሥነ ሥርዓት፣ለአሁኑ ትውልድ እምቦቀቅላ ተማሪዎች ትምህርት ቢሆን ደረጀ መላኩ (የሰብአዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com በውጭ...

"ቀሳፊውን የሞት ወንበር የደፈሩ ጀግና ንጉስ....!!! " (አሳፍ ሀይሉ)

“ቀሳፊውን የሞት ወንበር የደፈሩ ጀግና ንጉስ….!!! “ አሳፍ ሀይሉ ስለ ወንበር ካነሳን አንድ መታለፍ የሌለበት ወንበር አለ። ይህ በፎቶው የሚታየው...

የከሸፈውን የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ምስረታ ህዝብ እንዲቃወም የቀረበ ጥሪ (ባልደራስ) 

የከሸፈውን የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ምስረታ ህዝብ እንዲቃወም የቀረበ ጥሪ ባልደራስ  አገራችን እየደረሱባት ላሉት ዘርፈ ብዙ ችግሮች እና ጦርነት...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማብራሪያ ዋና ዋና ነጥቦች…!!

እስካሁን ድርድር አላደረግንም። (አራት ነጥብ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማብራሪያ ዋና ዋና ነጥቦች!!   ይሄ መንግስት ዘረኛ እንዳልሆነ ብቃት...

በነውረኛነቱ ፋሽስት ወያኔን የሚያስንቀው የኦሮሙማው የአፓርታይድ አገዛዝ  (አቻምየለህ ታምሩ)

በነውረኛነቱ ፋሽስት ወያኔን የሚያስንቀው የኦሮሙማው የአፓርታይድ አገዛዝ  አቻምየለህ ታምሩ የኦሮሙማው የአፓርታይድ አገዛዝ ዛሬ ይፋ ባደረገው...