>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ይድረስ ለፋኖ አመራር ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

ይድረስ ለፋኖ አመራር – አስቸኳይ መልእክት! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የገጠመን ጠላት በዓለም ታሪክ ማንም ሕዝብ ገጥሞት የማያውቅ በጭካኔው ወደር የማይገኝለት...

ባለአደራ ግዚያዊ የአገር ጉባኤ  ይቋቋም! 

ባለአደራ  ግዚያዊ የአገር ጉባኤ  ይቋቋም!  (ይህ መልዕክት ከወራቶች በፊት በተለያዩ ድህረ–ገጾች  ለንባብ ቢበቃም፤ አሁንም  ከምንግዜውም በላይ ወቅታዊ በመሆኑ በድጋሜ   የቀረበ አገራዊ ጥሪ ነው።) እንደ መግቢያ   ከአንጋፋው የታሪክ ሊቅ ከሴኮንቴ–ሮሴኔ ነው፡፡ የተጻፈው በ1952 ዓ፡ም እ፡ኤ፡አ “የኢትዮጵያ ታሪክ” ለተባለው መጽሀፍ እንደ አርዕስት ሆኖ የተቀመጠውም በጥያቄ መልክ ነው፡፡  እንዲህ ይላል፤  ከ 2000 ዓመት በላይ ታሪክ፣ አልበገር ባይነት የተጠበቀ ነጻነት፣ ከማንኛውም ነገር እና ከሁሉም ጋር (አጌንስት ኤቨሪቲንግ ኤንድ ኤቭሪ በዲ) ጦርነት፤ እነዚህ በርግጥም ዛሬ ከሰው ለሆነ ፍጡር ቢሸከማቸው ግዙፉ ኃላፊነት ናቸው፡፡ በጨለማው አህጉር የወደፊት ሂደት፣ በነጻነት መቆየት ለቻለው ብቸኛ ህዝብ የእድል እጣ ምን አልሞለት ይሁን?...

ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ክብሯ ልትመለስ ትንሽ ወራቶች ሲቀሯት እነሆ መዳረሻዋን ለማወክ ሁለት ዓይነት ቡድኖች "እሪ" እያሉ ነው!

ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ክብሯ ልትመለስ ትንሽ ወራቶች ሲቀሯት እነሆ መዳረሻዋን ለማወክ ሁለት ዓይነት ቡድኖች “እሪ” እያሉ ነው! ብርሃኑ ድንቁ፣ ኦስሎ...

እናንት ‹ጸሐፍት ፈሪሳውያን›* የእሰካሁኑ ነውራችሁ ይበቃል (ከይኄይስ እውነቱ)

እናንት ‹ጸሐፍት ፈሪሳውያን›* የእሰካሁኑ ነውራችሁ ይበቃል ከይኄይስ እውነቱ   ከአይሁድ የእምነትና ፖለቲካ ማኅበራት መካከል ጸሐፍት ፈሪሳውያን...

የመጨረሻው ደወል ሲደወል፤! 

ኳ ! ኳ ! ኳ ! ሲል፤  የመጨረሻው ደወል ሲደወል፤! ያንዱ ፍፃሜ፤ የሌላው ጅማሬ ይሆናል !! አሥራደው ከካናዳ ኳ ! ኳ ! ኳ ! ሲል ሲደወል: የመጨረሻው ደወል፤...

ኢትዮጵያን ለማዳን የአማራውን ትግል መቀላቀል  ግድ ይላል (በዲቻ ጫሞ)

ኢትዮጵያን ለማዳን የአማራውን ትግል መቀላቀል ግድ ይላል በ ዲቻ ጫሞ ህብር ኢትዮጵያን የመሠረተው አማራው ነው። ነገር ግን አማራው ህብር  ኢትዮጵያን...

ዐቅልን የመሳት አዝማሚያ አሁንም ይታያል (ከይኄይስ እውነቱ)

ዐቅልን የመሳት አዝማሚያ አሁንም ይታያል ከይኄይስ እውነቱ እንደ ኢኦተቤክ ሥርዓት አሁን ያለንበት ጊዜ የሱባኤ ቢሆንም በምጥ የምትገኝ የአገራችንን...

ከአቶ ገዱ የባሰም አለ - ያልታየው ቪዲዮ

https://www.youtube.com/watch?v=8PXWS-wtd44