>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን  በጐሣ መከፋፈል ህልውናዋን የማጥፋት ሰይጣናዊ ዕቅድ ዋዜማ ነው

የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን  በጐሣ መከፋፈል ህልውናዋን የማጥፋት ሰይጣናዊ ዕቅድ ዋዜማ ነው ከይኄይስ እውነቱ በርጉም ዐቢይ ዘመን ዦሮን ጭው የሚያደርግ...

ፓትርያርኩ በአኵስም የሚፈጸመውን  ሕገ ወጥ ሢመት “አልቃወምም፤ ከእኔ ውግዘት አትጠብቁ” አሉ

ፓትርያርኩ በአኵስም የሚፈጸመውን  ሕገ ወጥ ሢመት “አልቃወምም፤ ከእኔ ውግዘት አትጠብቁ” አሉ ግዮን መጋዚን * ለቋሚ ሲኖዶሱ አሳወቁ፤ ቋሚ ሲኖዶስ...

ብርሃኑ ጁላ ቀበቶውን ፈትቶ ተንበረከከ - ግን የአማራ ፋኖ ይህንንም የአፍ ''ጌም'' ማሸነፍ አለበት !!!

ብርሃኑ ጁላ ቀበቶውን ፈትቶ ተንበረከከ – ግን የአማራ ፋኖ ይህንንም የአፍ ”ጌም” ማሸነፍ አለበት !!! ወንድወሰን ተክሉ አማራውን ኡይደለም ትጥቁን...

የኢት. ኦር.ተዋ.ቤተ. አባቶች ከመንፈሳዊ እና ቀኖናዊ ተልእኳቸው ይልቅ ለዓለማዊ ሃይልና ጥቅም እያጎበደዱ ነው

የኢት. ኦር.ተዋ.ቤተ. አባቶች ከመንፈሳዊ እና ቀኖናዊ ተልእኳቸው ይልቅ ለዓለማዊ ሃይልና ጥቅም እያጎበደዱ ነው   ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ...

“ኩሽ!” ብሎ ነገር የለም!... አትንኮሻኮሹብን! (ዶ/ር ወንድሙ መኰንን)

“ኩሽ!” እያላችሁ ምን ያንኮሻኩሻችኋል? ወንድሙ መኰንን (ዶ/ር) ሰው ሲበድላችሁ፣ እስቲ አትናደዱ፤ ጠላትን አትጥሉ፣ ክፉን ሰው ውደዱ። የክፉ ሰው ክፋት፣...

ምክር ቢጤ ለዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፤ ካሳማ ጋር ትግል አትግጠም (መስፍን አረጋ) 

ምክር ቢጤ ለዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፤ ካሳማ ጋር ትግል አትግጠም መስፍን አረጋ ያሳማ ዋና ፍላጎት ተጨማልቆ ማጨማለቅ ስለሆነ፣ ካሳማ ጋር በጭራሽ አትታገል፡፡ (Never...

"..እኛ የፖለቲካ እስረኞች ነን" ስንል በምክንያት ነው 51ዱም ተከሳሾች  አማሮች ናቸው...! (ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው ዛሬ በችሎት ከተናገረው)

“..እኛ የፖለቲካ እስረኞች ነን” ስንል በምክንያት ነው 51ዱም ተከሳሾች  አማሮች ናቸው…! ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው ዛሬ በችሎት ከተናገረው ጠቅላይ...

አዲስ አበባ እና የቆዩ ቅርሶችዋ አሳዛኝ ዕጣ (ብርሃኑ ድንቁ)  

አዲስ አበባ እና የቆዩ ቅርሶችዋ አሳዛኝ ዕጣ ብርሃኑ ድንቁ አዲስ አበባ ቀድሞ የነበረው የከተማነት ማዕዛዋ ጠፍቶ እምቅ ከተማ ሆናለች። የከተማዋ ውበት...