>
5:21 pm - Tuesday July 21, 5372

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከአማራ ህዝባዊ ሃይል (አማራ ፋኖ) ለመላው የአማራ ህዝብ እና ለሚመለከተው ሁሉ የተደረገ የትግል ጥሪ እና የአቋም መግለጫ፥

ከአማራ ህዝባዊ ሃይል (አማራ ፋኖ) ለመላው የአማራ ህዝብ እና ለሚመለከተው ሁሉ የተደረገ የትግል ጥሪ እና የአቋም መግለጫ፥ የአማራ ህዝብ ላለፉት ሰማንያ...

ከተጣድንበት የዘር-ልዩነት አስተዳደርና ፖለቲካ እንውጣ! (አሳፍ ሀይሉ)

«Separate but Equal»?    ከተጣድንበት የዘር-ልዩነት አስተዳደርና ፖለቲካ እንውጣ! አሳፍ ሀይሉ የወያኔ-ኢህአዴግ ጦርሠራዊት ኢትዮጵያን በኃይል ከተቆጣጠረ...

አሸባሪ  አለ! - ዘምሳሌ

አሸባሪ  አለ! ዘምሳሌ በኢትዮጵያ መሬት በስብሶ የበቀለ የባሰ  ዘረኛ  እርጉም  መርዝ ያዘለ ተቃዋሚ አሳሪ   ህዝብ  አሳዶ የገደለ በጥላቻ ዳብሮ  ስርን ...

የአቶ እስክንድር የግድያ ሙኩራ እና የደጋፊዎቻቸው ድብደባ" ጠበቃ ሔኖክ አክሊሉ

ከ40 በላይ የባልደራስ እንዲሁም የተለያዩ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ታስረዋል...!!! (ጌጥዬ ያለው)

ከ40 በላይ የባልደራስ እንዲሁም የተለያዩ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ታስረዋል…!!! ጌጥዬ ያለው “… በጅምላ ከታሰሩት መካከል ሁለቱ በዋስ ሲለቀቁ...

ጋዜጠኛ ከፋለ ማሞ አለሜ ሲታወስ   (ጌታቸው አበራ)

ጋዜጠኛ ከፋለ ማሞ አለሜ ሲታወስ 1930-2014 ጊዜው እንደኛ አቆጣጠር 1988 ዓ/ም (እ.አ.አ. 1996)ነበር። የወያኔ/ኢህአዲግ ስርአት የኢትዮጵያዊነትን ታሪካዊ ምልክቶች...

ትንሽ ስለ አባቴ እና ስለ ባህሪው (ሚሚ ከፋለ ማሞ )

ትንሽ ስለ አባቴ እና ስለ ባህሪው   (ሚሚ ከፋለ ማሞ ) ትንሽ ስለ አባቴ እና ስለ ባህሪው እንዲሁም ከእኔ፣ ከቤተሰብ፣ ከጉዋደኞቹ ጋር ስላለው ግንኙነት...

በአቶ እስክንድር ነጋ ላይ ስለተፈጸመው ከባድ ድብደባ ጠ/አ/ህግ አስቸኳይ ማብራሪያ እንዲሰጠን እንጠይቃለን!!! 

በአቶ እስክንድር ነጋ ላይ ስለተፈጸመው ከባድ ድብደባ ጠ/አ/ህግ አስቸኳይ ማብራሪያ እንዲሰጠን እንጠይቃለን!!!       በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ...