>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የሰላማዊ ትግል ቀንዲል የሆነው እስክንድር ነጋን በተመለከተ የተዘጋጀ የሙዚቃ አልበም

የሰላማዊ ትግል ቀንዲል የሆነው እስክንድር ነጋን በተመለከተ የተዘጋጀ የሙዚቃ አልበም    https://www.youtube.com/watch?v=QDJPIaqcdJI

አንዳንድ ወፍ-በረር ሃሳቦች በቴዎድሮስ ካሣሁን "አርማሽ" ላይ! (አሳፍ ሀይሉ)

አንዳንድ ወፍ-በረር ሃሳቦች በቴዎድሮስ ካሣሁን “አርማሽ” ላይ! አሳፍ ሀይሉ ከጥቂት ዓመታት በፊት አንዱ ኮሜዲያን በሸራተን መድረክ ዜማው መላቅጡ...

አሜሪካ አንደኛ ዓመቱን የደፈነው የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም አሳሰበች...!!!

አሜሪካ አንደኛ ዓመቱን የደፈነው የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም አሳሰበች…!!!  አሜሪካ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቷና በልማት ተራድኦ ድርጅቷ...

ንሥር...!!! ~ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ንሥር…!!! ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ………………………….. ንሥር እጅግ ግዙፍ ከሆኑ የአዕዋፍ ዝርያዎች አንዱ ነው፡፡ ክብደቱ...

የፌደራል ዐቃቤ ሕግ ቀሪ ምስክሮችን  ከኅዳር  6 እስክ 10 /2014 ዓ.ም እንዲያሰማ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ሰጠ...!!! ባልደራስ

የፌደራል ዐቃቤ ሕግ ቀሪ ምስክሮችን  ከኅዳር  6 እስክ 10 /2014 ዓ.ም እንዲያሰማ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ሰጠ…!!! ባልደራስ        በእነ እስክንድር ነጋ የክስ...

መርጠን ጣት አንቀስር....!!! ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ

መርጠን ጣት አንቀስር….!!! ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ በዘመነ ካሴ፣ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ እና የአማራ ሕዝባዊ ኃይል በተመለከተ እነ አንዳርጋቸው ጽጌና...

ሸኔ እና "ጋሼ ይዘውኝ ይግቡ"...!!! አንዱአለም ቦኪቶ ገዳ

ሸኔ እና “ጋሼ ይዘውኝ ይግቡ”…!!! አንዱአለም ቦኪቶ ገዳ *…. አሁን ከ30 አመት በኋላ  ኦነግ  አሁንም የራሱ ሮድ ማፕ ሳይኖረው ቁልጭ ቁልጭ...

”ችግሩን በፈጠረው ኣስተሳሰብ ችግሩን መፍታት ኣይቻልም”!! የትግራይ መንግስት ኮሙኒኬሽን

”ችግሩን በፈጠረው ኣስተሳሰብ ችግሩን መፍታት ኣይቻልም”!! የትግራይ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሰሙናዊ መልእክት         የኣብይ ኣሕመድ ፋሽስት...