>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ህወሀቶች ኢህዴንን ከመቃብር አውጥተው በአጋር ፓርቲነት ከጎናቸው ለማሰለፍ እየጣሩ ነው! (ጌታቸው ሽፈራው)

ህወሀቶች ኢህዴንን ከመቃብር አውጥተው በአጋር ፓርቲነት ከጎናቸው ለማሰለፍ እየጣሩ ነው!   ጌታቸው ሽፈራው ኢህዴን ትህነግ ጫካ እያለ ያቋቋመው አሁንም...

በኦሮምያ የተጀመረው ኦርቶዶክስን የመከፋፈል ሴራ በትግራይ ፍሬ አፍርቷል...!!! (ጎዳና ያእቆብ)

በኦሮምያ የተጀመረው ኦርቶዶክስን የመከፋፈል ሴራ በትግራይ ፍሬ አፍርቷል…!!! ጎዳና ያእቆብ *…. አንድ ድል ለብልፅግና! የኦሮሚያ ቤተ ክህነትን...

ጓድ መንግሥቱ አንድ የኮንዶሚኒየም ህንፃ ከነነፍሱ መጥፋቱን በሰሙባት ሰዓት! (አሳፍ ሀይሉ)

ጓድ መንግሥቱ አንድ የኮንዶሚኒየም ህንፃ ከነነፍሱ መጥፋቱን በሰሙባት ሰዓት! አሳፍ ሀይሉ — በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ አጭር ልብ ወለድ ጓድ...

"የህዳሴ ግድብ ሙሌት ተገባዶ ውሃው በግድቡ አናት ላይ ፈሷል...!!!" (ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ይፋዊ መግለጫ)

“የህዳሴ ግድብ ሙሌት ተገባዶ ውሃው በግድቡ አናት ላይ ፈሷል…!!!” የዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ይፋዊ መግለጫ!!   <<ዛሬ ሀምሌ 12ቀን 2013 ዓ.ም...

"ከእንግዲህ ህወሃት ለአብይ አህመድ ስልጣን ሳይሆን፣ ለአማራ ህዝብ ብቻ ነው ስጋት ሆኖ የሚቀጥለው...!!!" (ጋዜጠኛ - ማዕዛ መሐመድ)

“ከእንግዲህ ህወሃት ለአብይ አህመድ ስልጣን ሳይሆን፣ ለአማራ ህዝብ ብቻ ነው ስጋት ሆኖ የሚቀጥለው…!!!” ጋዜጠኛ – ማዕዛ መሐመድ ልደቱ...

ሽብርተኛው ቡድን በአፋር ህዝባችን ላይ....?!? (መሐመድ አሊ መሐመድ )

ሽብርተኛው ቡድን በአፋር ህዝባችን ላይ….?!? መሐመድ አሊ መሐመድ  የትግራዩ ሽብርተኛ ቡድን፣ ወደ አፋር ክልል፣ ፈንቲ ረሱ (ዞን) ያሎ ወረዳ ዘልቆ...

የሕወሓት ወዳጅ አምባሳደር ኸርማን ኮህን ሸርተት አሉ ! (ታምሩ ገዳ)

የሕወሓት ወዳጅ አምባሳደር ኸርማን ኮህን ሸርተት አሉ ! ታምሩ ገዳ   አሸባሪውን ሕወሓት አራት ኪሎ ያስገቡት ኸርማን ኮህን ዛሬስ ምን እያሉ ነው? *…ህወሓትን...

ብቸኛው አማራጭ ድርድርና ውይይት‼  የዛሬዋ ፍትህ መጽሔት ርዕስ አንቀፅ‼

ብቸኛው አማራጭ ድርድርና ውይይት‼  የዛሬዋ ፍትህ መጽሔት ርዕስ አንቀፅ‼ የዓለም የጦርነቶች ታሪክም ሆነ ወታደራዊ ሳይንስ የሚነግሩን፣ ለጦርነት...