Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ለመሆኑ አገዛዞች ከጣሉብን ‹ማዕቀብ› ወጥተን እናውቃለን? (ከይኄይስ እውነቱ)
ለመሆኑ አገዛዞች ከጣሉብን ‹ማዕቀብ› ወጥተን እናውቃለን?
የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንደ አህያ ጆሮ
ከይኄይስ እውነቱ
በአገራችን የአህያን ጆሮ ያሻው ሰው...

ምርጫ ቦርድ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ አላከብርም አለ... ! አሻራ ሚዲያ
ምርጫ ቦርድ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ አላከብርም አለ… !
አሻራ ሚዲያ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት እነ አቶ...

ʺየሁሉም ነገር መሠረትና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ሰላምና ሰላም ብቻ መሆኑን በመገንዘብ ለሰላም አስፈላጊ ዋጋ መክፈል ይገባል...!!!" (ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ)
ʺየሁሉም ነገር መሠረትና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ሰላምና ሰላም ብቻ መሆኑን በመገንዘብ ለሰላም አስፈላጊ ዋጋ መክፈል ይገባል…!!!”
ብፁዕ ወቅዱስ...

በኢትዮጵያ ሠማይ ሥር እየተካሄዱ ላሉ አስር እውነቶች እጮሃለሁ! (አሰፋ ሀይሉ)
በኢትዮጵያ ሠማይ ሥር እየተካሄዱ ላሉ አስር እውነቶች እጮሃለሁ!
አሰፋ ሀይሉ
1. በኦነግ-መራሹ መንግሥት በትግራይ ህዝብ ላይ በትግራይ እየተካሄደ ያለው...

". ...ከዛሬ ጀምሮ ፍርድ ቤት መቅረብ አንፈልግም... !!! እነ ጃዋር መሐመድ - ኢትዮ ኢንሳይደር
“. …ከዛሬ ጀምሮ ፍርድ ቤት መቅረብ አንፈልግም… !!!
እነ ጃዋር መሐመድ
*…የረሀብ አድማ እናደርጋለን…!!!”
ኢትዮ ኢንሳይደር
በእነ...

"በሕወሓት አመራሮች ላይ አልመስክርም!” ኬሪያ ኢብራሂም
“በሕወሓት አመራሮች ላይ አልመስክርም!”
ኬሪያ ኢብራሂም
ዋዜማ ራዲዮ
* ….መንግስት ስርዞት የነበረውን ክስ በድጋሚ ሊመሰርትባቸው ነው!!!
የሕወሓት...

"ህገ መንግስቱ" ከህወሀት ማኔፌስቶነት ወደ ኦሮሙማ ማኔፌስቶነት ተቀይሯል!! (አምሀራ ኢንፎርመር)
“ህገ መንግስቱ” ከህወሀት ማኔፌስቶነት ወደ ኦሮሙማ ማኔፌስቶነት ተቀይሯል!!
አምሀራ ኢንፎርመር
የኦሮሞ ብልፅግና ይፋዊ ባልሆነ መንገድ የትህነግንና...