>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ቅዱስ ፓትርያርኩ  "ታፍኛለሁ!" ማለታቸው ስለምን ጫጫታ አስነሳ...!!! (ዘመድኩን በቀለ)

ቅዱስ ፓትርያርኩ  “ታፍኛለሁ!” ማለታቸው ስለምን ጫጫታ አስነሳ…!!! ዘመድኩን በቀለ በኦሮሚያ እና በቤንሻንጉል ብዙ ግፍ ተሠርቷል…! ...

ታዲዮስ ታንቱ፣ ግሥላ ጅራቱ — የአባቶርቤውን ሰይጣን ያወጡ ታላቅ አርበኛ! (አሰፋ ሀይሉ)

ታዲዮስ ታንቱ፣ ግሥላ ጅራቱ — የአባቶርቤውን ሰይጣን ያወጡ ታላቅ አርበኛ! አሰፋ ሀይሉ *…. ወጣቱ እስክንድር ነጋ የቤተመንግሥቱን አባቶርቤ ማንነት...

ግፉ አልበቃ ብሎ ለተገፉ ሰዎች ድምጽ የሚሆኑ ሰዎችን ማፈን፤ ነውራችን ለከት ማጣቱን ነው የሚያሳየው...!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ግፉ አልበቃ ብሎ ለተገፉ ሰዎች ድምጽ የሚሆኑ ሰዎችን ማፈን፤ ነውራችን ለከት ማጣቱን ነው የሚያሳየው…!!! ያሬድ ሀይለማርያም  በትግራይ የደረሰውን...

ኦሮሙማው እንደ ሙት ልጅ . . . !! (አሰፋ ሀይሉ)

ኦሮሙማው እንደ ሙት ልጅ . . . !! አሰፋ ሀይሉ በፍርድ ቤቶች አካባቢ ሲነገር የኖረ አንድ የቆየ አስቂኝ ታሪክ አለ። ወልደው ያሳደጉትን እናትና አባቱን...

ሓጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብን ስናስታውሳቸው...!!! ( ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)

ሓጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብን ስናስታውሳቸው…!!! ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ አንድን መጽሐፍ ከአንድ ጊዜ በላይ የማንበብ ልማድ የለኝም፡፡ አንዳንድ መጻሕፍትን...

የቱ ነዉ አማራ? መለኪያዉስ ደም ነዉ ወይስ አስተሳሰብ? ( ሸንቁጥ አየለ)

የቱ ነዉ አማራ? መለኪያዉስ ደም ነዉ ወይስ አስተሳሰብ?  ሸንቁጥ አየለ 1.ታዲዮስ ታንቱ “አማራን በሀሰት መክሰስ ነዉር ነዉ። የአማራን ዘር ከኢትዮጵያ...

አደባባያችንን አትንኩ! (ብፁዕ አቡነ ያሬድ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ)

አደባባያችንን አትንኩ!  የቤተክርስቲያን ድምጿ ይሰማ!   ብፁዕ አቡነ ያሬድ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ   ብፁዕነታቸው...

ከአዲስ አበባ ውጭ ለመጡ ወጣቶች በገፍ የምርጫ ካርድ እየተሰጠ ነው...!!!    (ጌጥዬ ያለው)        

ከአዲስ አበባ ውጭ ለመጡ ወጣቶች በገፍ የምርጫ ካርድ እየተሰጠ ነው…!!!    ጌጥዬ ያለው  በአዲስ አበባ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የመራጮች...