>
6:00 pm - Sunday October 4, 4353

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ፋኖ ሆይ፤ ውሻን በርግጫ መምታት እንካ ሥጋ ማለት ነው

ፋኖ ሆይ፤ ውሻን በርግጫ መምታት እንካ ሥጋ ማለት ነው   “ጠላትህ ትይዝብኛለህ ብሎ የማያስበውን፣ ከያዝክበት ደግሞ ባስቸኳይ ሊያስለቅቅህ የግድ...

ስለሚፈራው የእርስ-በርስ ጦርነት (The Imminent Civil War) ደሳለኝ ቢራራ 

ስለሚፈራው የእርስ-በርስ ጦርነት (The Imminent Civil War) በደሳለኝ ቢራራ  መግቢያ የፋኖ ትግል እየጎመራ መቀጠልን ተከትሎ አንዳንድ ምሁራን በስጋት የሚያነሱት...

ሰላማዊ ትግል፤ የኤርምያስና የልደቱ የወቅቱ ማጭበርበሪያ (መስፍን አረጋ)

ሰላማዊ ትግል፤ የኤርምያስና የልደቱ የወቅቱ ማጭበርበሪያ መስፍን አረጋ በኔ በመስፍን አረጋ ዕይታ በሰላማዊ ትግል አርበኝነቱ ወደር የሌለው አርበኛ...

የአብይ አህመድ ቅጥፈቶች የሚነግሩን ሃቆች !! (አሥራደው ከካናዳ )

የአብይ አህመድ ቅጥፈቶች የሚነግሩን ሃቆች !! አሥራደው ከካናዳ             መንደርደሪያ « እጅግ ቀጣፊ ነሽ – አባይ ነሽ ይሉሻል፤  ማበል እንኳን...

በርግጥም “የኢትዮጵያ ተጠሪ ማነው”? (አሰፋ ታረቀኝ)

በርግጥም “የኢትዮጵያ ተጠሪ ማነው”? አሰፋ ታረቀኝ የትህነግ ጸሐይ ከአድማስ እስከ አድማስ ባሸበረቀችበት ዘመን፣ ኢትዮጵያን እንደ ሀገር የማራከስና...

የአማራን ሕዝብ የህልውና ትግል የሚያቀናጅ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ! (ከአሕግ የተሠጠ አስቸኳይ መግለጫ)

የአማራን ሕዝብ የህልውና ትግል የሚያቀናጅ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ! ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሠጠ አስቸኳይ መግለጫ የአማራ ሕዝብ ላለፉት ረጅም ዓመታት...

አንበሳው ተነሳ

አንበሳው ተነሳ   “አባቱ ውድማ የተኛውን በሬ፣  ነካክተው ቆስቁሰው አደረጉት አውሬ።”    የሕዝብ ስንኝ ____________________ ልባችሁ ተደፍኖ በትዕቢት...

ክፋት ሀይማኖታቸው ቋንቋ ህልውናቸው ከሆኑ አመራሮች ተጠበቁ (ይድረስ ለዳንኤል ክብረት) ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ

ክፋት ሀይማኖታቸው ቋንቋ ህልውናቸው ከሆኑ አመራሮች ተጠበቁ (ይድረስ ለዳንኤል ክብረት) ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ በህወሐት የ27 ዓመት የአገዛዝ ዘመን በአማራ...