Archive: Amharic Subscribe to Amharic

መነበብ ያለበት የመምህር ዘመድኩን በቀለ ርዕስ አንቀጽ
“ርዕሰ አንቀጽ”
“…የሚገርም ተአምር እኮ ነው። ያን ገድለን ቀብረነዋል፣ እንዳይነሣ አድርገን ደምስሰነዋል፣ ደፍቀነዋል፣ በማንነቱ አሸማቀነዋል፣...

ፋኖ ሆይ፤ ውሻን በርግጫ መምታት እንካ ሥጋ ማለት ነው
ፋኖ ሆይ፤ ውሻን በርግጫ መምታት እንካ ሥጋ ማለት ነው
“ጠላትህ ትይዝብኛለህ ብሎ የማያስበውን፣ ከያዝክበት ደግሞ ባስቸኳይ ሊያስለቅቅህ የግድ...

ስለሚፈራው የእርስ-በርስ ጦርነት (The Imminent Civil War) ደሳለኝ ቢራራ
ስለሚፈራው የእርስ-በርስ ጦርነት (The Imminent Civil War)
በደሳለኝ ቢራራ
መግቢያ
የፋኖ ትግል እየጎመራ መቀጠልን ተከትሎ አንዳንድ ምሁራን በስጋት የሚያነሱት...

ሰላማዊ ትግል፤ የኤርምያስና የልደቱ የወቅቱ ማጭበርበሪያ (መስፍን አረጋ)
ሰላማዊ ትግል፤
የኤርምያስና የልደቱ የወቅቱ ማጭበርበሪያ
መስፍን አረጋ
በኔ በመስፍን አረጋ ዕይታ በሰላማዊ ትግል አርበኝነቱ ወደር የሌለው አርበኛ...

የአብይ አህመድ ቅጥፈቶች የሚነግሩን ሃቆች !! (አሥራደው ከካናዳ )
የአብይ አህመድ ቅጥፈቶች የሚነግሩን ሃቆች !!
አሥራደው ከካናዳ
መንደርደሪያ
« እጅግ ቀጣፊ ነሽ – አባይ ነሽ ይሉሻል፤
ማበል እንኳን...

በርግጥም “የኢትዮጵያ ተጠሪ ማነው”? (አሰፋ ታረቀኝ)
በርግጥም “የኢትዮጵያ ተጠሪ ማነው”?
አሰፋ ታረቀኝ
የትህነግ ጸሐይ ከአድማስ እስከ አድማስ ባሸበረቀችበት ዘመን፣ ኢትዮጵያን እንደ ሀገር የማራከስና...

የአማራን ሕዝብ የህልውና ትግል የሚያቀናጅ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ! (ከአሕግ የተሠጠ አስቸኳይ መግለጫ)
የአማራን ሕዝብ የህልውና ትግል የሚያቀናጅ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ!
ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሠጠ አስቸኳይ መግለጫ
የአማራ ሕዝብ ላለፉት ረጅም ዓመታት...

አንበሳው ተነሳ
አንበሳው ተነሳ
“አባቱ ውድማ የተኛውን በሬ፣
ነካክተው ቆስቁሰው አደረጉት አውሬ።”
የሕዝብ ስንኝ
____________________
ልባችሁ ተደፍኖ በትዕቢት...