Archive: Amharic Subscribe to Amharic

<< አርበኛን መሞት ማን አስተማረው ..... (ታሪክን ወደ ኋላ)
<< አርበኛ መሞት ማን አስተማረው
ታላቁ ጴጥሮስ ነው ባርኮ የሰጣቸው >>
ታሪክን ወደ ኋላ
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በ 1928 ዓ.ም ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ...

በአማራነት ተደራጅቶ መታገል (አንዱ ዓለም ተፈራ፤)
በአማራነት ተደራጅቶ መታገል
አንዱ ዓለም ተፈራ
የጎሳ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ሕልውና የተሰነቀረ ስለት ነው።
የአንድ አገር የፖለቲካ ተሳትፎ መደረግ ያለበት፤...

ለወንድሜ ለይኄይስ እውነቱ፤ የየሱስና የጳውሎስን ታሪክ አትርሳ (መስፍን አረጋ)
ለወንድሜ ለይኄይስ እውነቱ፤ የየሱስና የጳውሎስን ታሪክ አትርሳ
መስፍን አረጋ
“ንስሐ ካማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ፣ ንሰሐ በሚገባ...

ይድረስ ለዐዲስ ድምፅ ሚዲያ አዘጋጅ፤ (ከይኄይስ እውነቱ)
ለአንድ ዓላማ በተሰልፈን ወገኖች መካከል የምክክር እንጂ የአተካራ ጊዜ የለንም
ከይኄይስ እውነቱ
ይድረስ ለዐዲስ ድምፅ ሚዲያ አዘጋጅ፤
ኢትዮጵያችን...

ያማራ ሕዝብ ዋና ስተት፤ በማንነቱ የሚጠሉትን እንዳይጠሉት መታከት
ያማራ ሕዝብ ዋና ስተት፤ በማንነቱ የሚጠሉትን እንዳይጠሉት መታከት
ይገሰማል እንጅ ውሃ አይላመጥም
ጠላት ወዳጅ ላይሆን አልለማመጥም።
መስፍን...

በአውሮፓ የተባበሩት ኢትዮጵያውያን የተግባር ቡድን (እንቅስቃሴ)
በአውሮፓ የተባበሩት ኢትዮጵያውያን የተግባር ቡድን(እንቅስቃሴ)
United Ethiopians Action group in Europe
በአመስተርዳም ከተማ የአውሮፓ አቀፍ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና...

‹‹የቀደመውን ከይሲ›› በአካል ተገልጦ በኢትዮጵያ አየሁት (ከይኄይስ እውነቱ)
‹‹የቀደመውን ከይሲ›› በአካል ተገልጦ በኢትዮጵያ አየሁት
ከይኄይስ እውነቱ
የዐምሐራ ሕዝባዊ ኃይል ሆይ! ከእንግዲህ ወዲህ ቀዳሚ ተግባርህ በፍጹም...

ለብአዴን ጉባኤ የተሰጠ ምክራዊ አስተያየት (በደሳለኝ ቢራራ)
ለብአዴን ጉባኤ የተሰጠ ምክራዊ አስተያየት
በደሳለኝ ቢራራ
ጁላይ 20 በተካሄደ የብአዴን ስብሰባ ውስጥ ተቀረጸ የተባለውን ድምጽ ሰማሁት። እንደተለመደው...