>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የሌባ ዐይነ ደረቅ. . .  !!!

የሌባ ዐይነ ደረቅ. . .  !!! ባለፉት 30 ዓመታት ወያኔ በአማራ ላይ ሲያካሂድ የኖረው የዘር ማጥፋት ከትግራይ ክልል በስተቀር  ያልተሰማው ኢትዮጵያዊ አልነበረም።...

የዓድዋ ድል ታሪክ ትሰማ  እንደሆን ጫ ብለህ ስማ...!!! (ሔቨን ዮሐንስ)

የዓድዋ ድል ታሪክ ትሰማ  እንደሆን ጫ ብለህ ስማ…!!! ሔቨን ዮሐንስ የአድዋ ድል ከኢትዮጵያም አልፎ የአለም ጥቁር ህዝቦች ድል ነው…!!! አጤ...

የአድዋ በዓል እና ምርጫው የተምታታባቸው   የብልጽግና ካድሬዎች ....!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

የአድዋ በዓል እና ምርጫው የተምታታባቸው   የብልጽግና ካድሬዎች ….!!! ያሬድ ሀይለማርያም  አሁን ማን ይሙት አድዋና አብይን ምን አገናኛቸው? አደዋን...

ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! (በዲ/ን ተረፈ ወርቁ)

ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ደቡብ አፍሪካዊው የፀረ-አፓርታይድ ታጋይ፣ የነጻነት አርበኛና የዓለም...

ጥቁር አሜሪካዊያን (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ)

ጥቁር አሜሪካዊያን የሚወዱ አፍሪቃን፤ ሲሰሙ ኢትዮጵያን በጠላት እንደተጠቃን። ማንም ሳያዛቸው ታሪኳን የሚያውቁ፤ ለኢትዮጵያ ለመሞት በፍጥነት...

አንቶኒ ብሊንከን ላብይ አህመድ አፍቀለጡ (መስፍን አረጋ)

አንቶኒ ብሊንከን ላብይ አህመድ አፍቀለጡ መስፍን አረጋ ያሜሪቃው የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር አቶ አንቶኒ ክሊንተን “የኤርትራ ወታደሮች እና ያማራ ክልል...

ከዋናዎቹ የአድዋ አዝማቾች መካከል...!!!  (አቻምየለህ ታምሩ)

ከዋናዎቹ የአድዋ አዝማቾች መካከል…!!!  አቻምየለህ ታምሩ ከጎንደር ወደ አድዋ የዘመተው የኢትዮጵያ ጦር በሁለት ዐቢይ ዋና ዋና  ጀግና መሪዎች ስር...

አድዋ...!!!! የጥቁር ሕዝቦች ኩራት!!! በዕውቀቱ ስዩም 

አድዋ…!!!! የጥቁር ሕዝቦች ኩራት!!! በዕውቀቱ ስዩም ወገኖቼ!! ሰው መሆንን ማረጋገጥ ቀላል ነገር አይምሰላችሁ!   የአድዋ ድልን ከድንበር ሉአላዊነት...