Archive: Amharic Subscribe to Amharic

“ኩሽ!” ብሎ ነገር የለም!... አትንኮሻኮሹብን! (ዶ/ር ወንድሙ መኰንን)
“ኩሽ!” እያላችሁ ምን ያንኮሻኩሻችኋል?
ወንድሙ መኰንን (ዶ/ር)
ሰው ሲበድላችሁ፣ እስቲ አትናደዱ፤
ጠላትን አትጥሉ፣ ክፉን ሰው ውደዱ።
የክፉ ሰው ክፋት፣...

ምክር ቢጤ ለዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፤ ካሳማ ጋር ትግል አትግጠም (መስፍን አረጋ)
ምክር ቢጤ ለዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፤ ካሳማ ጋር ትግል አትግጠም
መስፍን አረጋ
ያሳማ ዋና ፍላጎት ተጨማልቆ ማጨማለቅ ስለሆነ፣ ካሳማ ጋር በጭራሽ አትታገል፡፡
(Never...

"..እኛ የፖለቲካ እስረኞች ነን" ስንል በምክንያት ነው 51ዱም ተከሳሾች አማሮች ናቸው...! (ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው ዛሬ በችሎት ከተናገረው)
“..እኛ የፖለቲካ እስረኞች ነን” ስንል በምክንያት ነው 51ዱም ተከሳሾች አማሮች ናቸው…!
ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው ዛሬ በችሎት ከተናገረው
ጠቅላይ...

አዲስ አበባ እና የቆዩ ቅርሶችዋ አሳዛኝ ዕጣ (ብርሃኑ ድንቁ)
አዲስ አበባ እና የቆዩ ቅርሶችዋ አሳዛኝ ዕጣ
ብርሃኑ ድንቁ
አዲስ አበባ ቀድሞ የነበረው የከተማነት ማዕዛዋ ጠፍቶ እምቅ ከተማ ሆናለች። የከተማዋ ውበት...

የሣጥናኤል ሎሌዎች ኦርቶዶክስንና ሀገርን ለጨለማው መንግሥት እንዴት እንደሸጡ ...! (ይነጋል በላቸው)
የሣጥናኤል ሎሌዎች ኦርቶዶክስንና ሀገርን ለጨለማው መንግሥት እንዴት እንደሸጡ ተመልከቱ!
ይነጋል በላቸው
“መልካም ንባብ” ብዬ እስክሰናበታችሁ ድረስ...

የአማራ ትግልና የሚዲያ አስፈላጊነት (ጌጥዬ ያለው)
የአማራ ትግልና የሚዲያ አስፈላጊነት
ጌጥዬ ያለው
የጠላት ህልም ይህ ነው፦ በቅድሚያ አማራን መሪ አልባ ማድረግ፣ መታገያ ድርጅቶቹን እያደነ ማጥፋት...

ኢኦተቤክ አመራሮች አገርና ቤተ ክርስቲያኒቱን የመታደግ ኃላፊነት በትከሻቸው ላይ ወድቋል! (ከይኄይስ እውነቱ)
የኢኦተቤክ አመራሮች አገርና ቤተ ክርስቲያኒቱን የመታደግ ኃላፊነት በትከሻቸው ላይ ወድቋል!
ከይኄይስ እውነቱ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን...