>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

''98 በመቶ ለሚሆን ህዝብ የጫካ ፕሮጀክት ሸክም እንጂ ቀና የሚያደርገው ፈጽሞ አይሆንም።!''(ሸገር ታይምስ)

  98በመቶ ለሚሆን ህዝብ የጫካ ፕሮጀክት ሸክም እንጂ ቀና የሚያደርገው ፈጽሞ አይሆንም።!  ሸገር ታይምስ ”….ደግሞ ልትወጪ ነው ያ ቅዳሜ...

ጴጥሮሳዊነት! (ፊልጶስ)

ጴጥሮሳዊነት! ፊልጶስ አገራችን ቀውስ ውስጥ ከገባች ውላ አድራለች። በ’ርግጥም የአሁኑ ቀውስ  ያለገደለው ዜጋ፣ ያላፈረሰው ቤት፣ ያልገባበት...

የአማሮች ጥያቄ (ገለታው ዘለቀ)

የአማሮች ጥያቄ  ገለታው ዘለቀ የአማሮችን ትግል አንዳንድ የፖለቲካ ሰዎች የአማራ ብሄርተኝነት  (Amhara Ethno nationalism) ጥያቄ እያሉ ሲገልጹት...

መንቆረር የአቡነ ቴዎፍሎስን የመታሰቢያ ሐውልት ልትተክል ነው- (ጌታ በለጠ)

መንቆረር የአቡነ ቴዎፍሎስን የመታሰቢያ ሐውልት ልትተክል ነው-  ጌታ በለጠ (ደብረ ማርቆስ፣ ጎጃም) ወርኅ ሚያዚያ በኢትዮጵያ ታሪክ አሉታዊ ብሎም...

የትኛውን ዕድሜ ለመኖር ነው ይኼ ሁሉ ጉብ-ቂጥ!? (ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን)

የትኛውን ዕድሜ ለመኖር ነው ይኼ ሁሉ ጉብ-ቂጥ!? ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን እኚህ ሰው “ምሁር” ነበሩ። እኚህን ሰው ስናውቃቸው “ታጋይ”...

ያማራ ሕዝብ ሆይ ቋንቋህን አርም፣ አረመኔን አረመኔ አለማለት ፈሪነት እንጅ ጨዋነት አይደለም (መስፍን አረጋ)

 ያማራ ሕዝብ ሆይ ቋንቋህን አርም፣ አረመኔን አረመኔ አለማለት ፈሪነት እንጅ ጨዋነት አይደለም ከፈሪነት የሚቆጠር ያማራ ሕዝብ አጉል ጨዋነት መስፍን...

ሰይጣነሰብ አብዮት አህመድ (ብሩክ ደሳለኝ)

ሰይጣነሰብ አብዮት አህመድ ብሩክ ደሳለኝ በዓለሙ ሁሉ እየተከናወነ ያለው የሚያመለክተው ሰይጣን እጅግ መንቀዥቀዡን፣ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለቱንና የሰውን...

የተጀመረው የአማራ ሕዝባዊ ተጋድሎ አረመኔውን የኦሮሙማ አገዛዝ ከአራት ኪሎ ማስወገደን ቀዳሚ አላማው ማድረግ አለበት! (አቻምየለህ ታምሩ)

የተጀመረው የአማራ ሕዝባዊ ተጋድሎ አረመኔውን የኦሮሙማ አገዛዝ ከአራት ኪሎ ማስወገደን ቀዳሚ አላማው ማድረግ አለበት!  አቻምየለህ ታምሩ አማራን...