>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"መዘግየቱ ወይስ መዋጋቱ?" ( ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

“መዘግየቱ ወይስ መዋጋቱ?” ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ትህነግ ከጦርነት በስተቀር ለመንግስት ምንም የሰላም መንገድ አልተወለትም፡፡ መንግስት መጠየቅ...

እዚያ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት  !! (ዘመድኩን በቀለ)

እዚያ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት  !!     ዘመድኩን በቀለ   የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊበጅ ያውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጅ    ግብጽና ሱዳን ሀላየብ እና ሻላጢን...

 "መገንጠል በየትኛውም መንገድ መፍትሄ አይሆንም...!!! " ( (አቶ ገብሩ አስራት፤)

 “መገንጠል በየትኛውም መንገድ መፍትሄ አይሆንም…!!! ”         አቶ ገብሩ አስራት እንደ ዜጋ ሁለት ነገሮች በእጅጉ ያሳስቡኛል፡፡ አንዱ...

የብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ አጭር ዜና ሕይወት ልደት፡- (ኤርሚያስ እሸቱ)

የብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ አጭር ዜና ሕይወት ልደት፡- ኤርሚያስ እሸቱ   ልደት፡- ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ፣ በጎንደር ክፍለ ሀገር፣ በደብረ ታቦር...

ያብይ አህመድ ሁለት ነብሮች (መስፍን አረጋ)

ያብይ አህመድ ሁለት ነብሮች   መስፍን አረጋ ወያኔ የጦቢያና ያማራ ገዳይ ጠላት (mortal enemy) ነው ማለት ግልጹን መግለጽ ነው፡፡   ከወያኔ እጅግ የከፋው...

ትርጕም የሌለው ‹‹ጦርነት›› (ከይኄይስ እውነቱ)

ትርጕም የሌለው ‹‹ጦርነት›› ከይኄይስ እውነቱ ኦሮሙማ የሚባለው እንቅስቃሴ ባጠቃላይ÷ የወያኔ ሕወሓት ወራሽ የሆነው ኦሕዴድ በተለይ÷ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ...

ወቅታዊ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ! (አምባቸው ደጀኔ)

ወቅታዊ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ! አምባቸው ደጀኔ አዲስ ነገር አይደለም፡፡ አንድ ነገር ይጀመራል፤ ያልቃልም፡፡ መጀመሪያና...

የሄርማን ኮህን የሰሞኑ የትዊተር መንጨርጨሮች - እና የሽንፈት ጥንቆላዎቹ! (አሰፋ ሀይሉ)

የሄርማን ኮህን የሰሞኑ የትዊተር መንጨርጨሮች – እና የሽንፈት ጥንቆላዎቹ! አሰፋ ሀይሉ የአሜሪካ ወኪል ሆኖ ኢትዮጵያንና ኤርትራን ያገነጣጠለው...