Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ወደ ትግራይ ክልል የሚደረግ ማንኛውም በረራ እንዳማይኖር ፤ የሰሜን እዝም ከጎኑ እንደቆመ የክልሉ መንግሥት ገለጸ!!!
ወደ ትግራይ ክልል የሚደረግ ማንኛውም በረራ እንዳማይኖር ፤ የሰሜን እዝም ከጎኑ እንደቆመ የክልሉ መንግሥት ገለጸ!!!
የትግራይ ክልል መንግሥት በክልሉ...

ለአገራችንና ለሕዝባችን ኅልውና በአንድነት እንቁም!!!! (የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ(አብን)
ለአገራችንና ለሕዝባችን ኅልውና በአንድነት እንቁም!!!!
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ(አብን)
ሕወኃት በአማራ ሕዝብ ላይ ያለው ጠላትነት ከውልደት እስከ ሞት...

ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል፤ ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል የሀይል አማራጭ ተጠቅመናል!!! (የኢፌዴሪ (ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል፤ ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል የሀይል አማራጭ ተጠቅመናል!!!
የኢፌዴሪ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
ሕወሐት በትግራይ...

ተጠያቂው ማነው? ፍትህ ለኢትዮጵያ! (ያሬድ ሀይለማርያም)
ተጠያቂው ማነው? ፍትህ ለኢትዮጵያ!
ያሬድ ሀይለማርያም
በአገሪቱ ውስጥ በግራም በቀኝም በሕዝብ ላይ ለሚፈጸሙ ጭፍጨፋዎች እና የአገር ሃብት ውድመቶች...

ጭፍጨፋውን ስናስበው... (አሳዬ ደርቤ)
ጭፍጨፋውን ስናስበው…
(አሳዬ ደርቤ)
የአካባቢው አየር ሁሌም ቀፋፊ ቢሆንም የዚያን ቀኑ ቅፈት ግን ከወትሮው የተለየ ነበር፡፡ ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ...

የአብይ መንግስት ኦነግና ሕወሓትን በአሸባሪነት እንዲፈረጁ ካላደረገ ፍጅቱ መንግሥታዊ የዘር ማጥፋት እንደሆነ ይታመናል...!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
የአብይ መንግስት ኦነግና ሕወሓትን
በአሸባሪነት እንዲፈረጁ ካላደረገ ፍጅቱ መንግሥታዊ የዘር ማጥፋት እንደሆነ ይታመናል…!!!
አቻምየለህ ታምሩ
* በዐቢይ...

ለቅሶውን ቀንሰን ስራ እንስራ!!! አራጅ አሳራጆችን በአለምአቀፍ ፍ/ቤት እናቅርባቸው‼️ (ታማኝ በየነ)
ለቅሶውን ቀንሰን ስራ እንስራ!!!
አራጅ አሳራጆችን በአለምአቀፍ ፍ/ቤት እናቅርባቸው‼️
ታማኝ በየነ
የተከበሩ ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ
ወደ ብልጽግና...

የኦሮምኛና የገዳ ሥርዓት ማስተማርያ ትምህርት ቤቶች የመክፈት እና ተጨማሪ የባዕድ ቋንቋዎች ለኦሮሞ ወጣቶች ብቻ አዋጅ ፤ አፓርታይዳዊና ወቅቱን ያላገናዘብ አዋጅ ነው..(ታጠቅ መ ዙርጋ)
በአዲስ አበባ 57 ሺ አስተማርዮች የሚያስቀጥር የኦሮምኛና የገዳ ሥርዓት ማስተማርያ ትምህርት ቤቶች የመክፈት እና ተጨማሪ የባዕድ ቋንቋዎች ለኦሮሞ...