>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

እንዴት ብለህ ጠይቅ - ዋሽተውሃል !  (ኢዮብ መሳፍንት)

እንዴት ብለህ ጠይቅ – ዋሽተውሃል !  ኢዮብ መሳፍንት ወዳጄ የነገሩህን ሁሉ ዝም ብለህ አትቀበል፡፡ ጠይቅ፡፡ ለምሳሌ 67,000 ገበሬ ከአዲስ አበባ ተፈናቅሏል...

የቀዳማይ ወያኔ ታሪክና  ሊላይ ኃይለ ማርያም እያስተጋባው ያለው የፈጠራ ታሪክ ሲፈተሽ [ክፍል ፪] (አቻምየለህ ታምሩ)

የቀዳማይ ወያኔ ታሪክና  ሊላይ ኃይለ ማርያም እያስተጋባው ያለው የፈጠራ ታሪክ ሲፈተሽ [ክፍል ፪] አቻምየለህ ታምሩ በክፍል ፩ ባቀረብሁት ጽሑፍ ሊላይ...

ሀገር የምትፀናው በጥበብና በሃይል ሚዛን ነው! (ቴዎድሮ ሀይለማርያም)

ሀገር የምትፀናው በጥበብና በሃይል ሚዛን ነው! ቴዎድሮ ሀይለማርያም የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፊታችን ቅዳሜ 30/2012 የሚያደርገው አስቸኳይ ስብሰባ ምን...

እንደ ትምህርት መሰጠት ያለበት ገዳ ወይስ ፍተሐ ነገሥት?   (አቻምየለህ ታምሩ)

እንደ ትምህርት መሰጠት ያለበት ገዳ ወይስ ፍተሐ ነገሥት?   አቻምየለህ ታምሩ ገዳ እድሜያቸው ከአርባ እስከ አርባ ስምንት የሆኑ ብዙ መግደላቸውን የተቆረጠ...

የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም! (አሰፋ ሀይሉ)

የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም! አሰፋ ሀይሉ ሁሌ ይሄን ሰውዬ ባሰብኩት ቁጥር የሚመጣብኝ በመጨረሻ ከእስር ከተለቀቀ በኋላ በሚዲያ ላይ ቀርቦ የተናገረው...

ጀግኖችን ማስታወስ ጀግንነት ነው!! (ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን)

ጀግኖችን ማስታወስ ጀግንነት ነው!! ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን በኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ታሪክ፤ ወደር የሌለው የጀግና ሜዳሊያ ከተሸለሙት ሁለት ጀግኖች አንዱ...

የዘራፊዎቹ የጀርባ አጥንት መሆኗ በስፋት የሚነገርላት  ኢ/ር ሰናይት ዳምጤ - ሌላኛዋ ወንጀለኛ...!!! (ጋዜጠኛ ሀብታሙ ምናለ)

የዘራፊዎቹ የጀርባ አጥንት መሆኗ በስፋት የሚነገርላት  ኢ/ር ሰናይት ዳምጤ – ሌላኛዋ ወንጀለኛ…!!! ጋዜጠኛ ሀብታሙ ምናለ!   ኢ/ር ሰናይት ዳምጤ...

አዲስ አበቤነት ... !!! (በአለማየሁ ገላጋይ)

አዲስ አበቤነት … !!! በአለማየሁ ገላጋይ አዲስ አበቤነት ( በአለማየው ገላጋይ) “ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ አይደል? እንደ አብዛኛው…..አዲስ...