>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አገራችን በውስጥና በውጭ ሽብርተኞች እየታመሰች ያለችው ኢትዮጵያዊ መንግሥት ስለሌለን ይሆን? (ከይኄይስ እውነቱ)

አገራችን በውስጥና በውጭ ሽብርተኞች እየታመሰች ያለችው ኢትዮጵያዊ መንግሥት ስለሌለን ይሆን? ከይኄይስ እውነቱ በወያኔ ትግሬ ይመራ የነበረው አገዛዝ...

ጌታቸዉ ተካ፤ ቀልድና ቁምነገር ገንዘቡ። (ሮማን ካሣዬ፤ ከካናዳ)

ጌታቸዉ ተካ፤ ቀልድና ቁምነገር ገንዘቡ።                                  በርካቶች- በጨዋታ ለዛዉና በፈገግታዉ፣በዉብ ድምጹና በትህትናዉ ያዉቁታል                                    ...

ያልተመለሱ ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች... ለከንቲባ አዳነች አቤቤ...?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)

ያልተመለሱ ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች… ለከንቲባ አዳነች አቤቤ…?!? ያሬድ ሀይለማርያም የትላንቱ የካቢኔዎ ውሳኔ ‘ፍየል ከመድረሷ …’ ስለሆነበኝ...

የቢፍሾቱ ከተማ ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌውን  በነፃ አሰናበታቸው ....!!!! (የሸገር ራድዮ)

የቢፍሾቱ ከተማ ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌውን  በነፃ አሰናበታቸው ….!!!! የሸገር ራድዮ የቢፍሾቱ ከተማ አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት የኢዴፓ መስራችና...

የፕሮፈሰር መረራ ጉዲና ነገር!  (አቻምየለህ ታምሩ)

የፕሮፈሰር መረራ ጉዲና ነገር!  አቻምየለህ ታምሩ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ትናንትና ከጀርመን ድምጽ የአማርኛው ክፍል ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ “በፋሽስት...

ሳይቃጠል በቅጠል...!!! (የትነበርክ ታደለ)

ሳይቃጠል በቅጠል…!!! የትነበርክ ታደለ ትምህርት ትውልድ በሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በአዲስ አስተሳሰብና በኑሮ ዘይቤ የሚቀረጽበት፣ ችግር ፈቺ ሆኖ ያለውን...

"ኢትዮጵያ እየፈራረሰች ነውን?" (ቴዎድሮስ ሀይለማርያም)

“ኢትዮጵያ እየፈራረሰች ነውን?” ቴዎድሮስ ሀይለማርያም ርዕሱን የወሰድኩት የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ካዘጋጀው “Is Ethiopia Breaking Apart?” ከሚለው...

“የኦሮሞ ጥያቄ እና ፈተናዎቹ...!!!" (አሰፋ ሀይሉ)

“የኦሮሞ ጥያቄ እና ፈተናዎቹ…!!!” አሰፋ ሀይሉ   በምሥጢር የተሸጠልኝ የሞቲ ቢያ መጽሐፍ! ጥቂት ወራት ቀርተዋል፡፡ የኦሮሞና የአማራ የኢህአዴግ...