Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የህወሓት መጫኛ ቀልቀሎ!!! (ሀብታሙ አያሌው)
የህወሓት መጫኛ ቀልቀሎ!!!
ሀብታሙ አያሌው
የህወሓት ነገር መጫኛ ቀልቀሎ – ቀልቀሎ መጫኛ ሆኗል። “ህገ መንግስቱ ይከበር” የሚል መግለጫ አንብባ...

“ንባብ ይገድላል፤ትርጓሜ ያድናል!!!” (ዉብሸት ሙላት)
“ንባብ ይገድላል፤ትርጓሜ ያድናል!!!”
ዉብሸት ሙላት
በሕግ ትምሕርት ቤት ተማሪዎች የሕግን አተረጓጎም (Interpretation) ይማራሉ፡፡ በአንዳንድ አገራት ዩኒቨርሲቲዎች...

የወደብ ከተማዋ ምፅዋ/ባፅዕ/ እንዴት ተያዘች?!? (ዳንኤል እንግዳ)
የወደብ ከተማዋ ምፅዋ/ባፅዕ/ እንዴት ተያዘች?!?
ዳንኤል እንግዳ
የኢህዲሪ መንግሥት በኤርትራ ምድር በሚደረገው ጦርነት ምጽዋን የመከላከሉን ተግባር...

የአገዛዙ አዚም ሰለባዎች (ከይኄይስ እውነቱ)
የአገዛዙ አዚም ሰለባዎች
ከይኄይስ እውነቱ
ከወያኔ አገዛዝ መለያ ጠባዮች አንዱ የግዙፍ ሀብትና ንብረት ዘረፋ ብቻ ሳይሆን የዐዋቂዎችን...

ፖለቲካዊ ፊስቱላ በነጃዋር ቱልቱላ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
ፖለቲካዊ ፊስቱላ በነጃዋር ቱልቱላ!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
ይሄ የሥልጣን አምሮት እንዴት አድርጎ ከሰውነት ተራ እንደሚያስወጣ ሰሞኑን በነጃዋርና...

ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ሚያዚያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም አዲስ አበባ እንደገቡ ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር ትክክለኛ ቅጂ (አቻምየለህ ታምሩ)
ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ሚያዚያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም አዲስ አበባ እንደገቡ ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር ትክክለኛ ቅጂ
አቻምየለህ ታምሩ
በኢትዮጵያ አርበኞች...

ፖለቲካ ራሱን ሲደግም!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
ፖለቲካ ራሱን ሲደግም!!!
ቬሮኒካ መላኩ
..
አሁን ያለው መንግስት የገጠመው ፖለቲካዊ ፈተና ከ120 አመታት በፊት አፄ ምኒልክ ከገጠማቸው ፖለቲካዊ ክስተት...