Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የወያኔ አጨብጫቢዎች የነበሩ...!!! (ኤርሚያስ ቶኩማ)
የወያኔ አጨብጫቢዎች የነበሩ…!!!
ኤርሚያስ ቶኩማ
ልክ የዛሬ 23 ዓመት ሚያዚያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አሰፋ ማሩ ከቤቱ በሰላም ወጥቶ ወደ ሥራ በመሔድ ላይ...

የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ፤ የኢሕአፓው አንበርብርና የሻዕብያው በረከት ሰምዖን!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ፤ የኢሕአፓው አንበርብርና የሻዕብያው በረከት ሰምዖን!!!
አቻምየለህ ታምሩ
ዘመኑ በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1973 ዓ.ም. ነው። ኢትዮጵያን...

ይድረስ ለአቶ ልደቱ አያሌው አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)
ይድረስ ለአቶ ልደቱ አያሌው
አምባቸው ደጀኔ – ከወልዲያ
በኮሮና ቫይረስ ከቀን እቀን መስፋፋት ምክንያት ከመጨነቂያ ጊዜየ አጣብቤ ባለችኝ ትንሽ...

ምናባዊ ጨዋታ (ሰማይ ቤት) ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው
ምናባዊ ጨዋታ(ሰማይ ቤት)
ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው
ጋሽ ሐዲስ አለማየሁ፦
“በቅርቡ የተቀላቀለን ጋሽ ውብሸት ነው። ጋሽ ውቤ የእንጀራ ጉዳይ ሆኖብህ ወደ...

አቶ በረከት እና አቶ ታደሰ የ6 እና የ8 ዓመታት የእስር ውሳኔ ተላለፈባቸው!!! (ባልደራስ)
አቶ በረከት እና አቶ ታደሰ የ6 እና የ8 ዓመታት የእስር ውሳኔ ተላለፈባቸው!!!
ባልደራስ
ባለፉት 15 ወራት ጉዳያቸው በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሲታይ...

በክልል ምርጫ ጉዳይ ያለን አቋም! (አብረሃ ደስታ)
በክልል ምርጫ ጉዳይ ያለን አቋም!
አብረሃ ደስታ
አንዳንድ የህወሓት ሚድያዎች “ዓረናን ጨምሮ አራት የትግራይ ፓርቲዎች የምርጫ መራዘም ተቃውመው መግለጫ...

የወደብ ከተማዋ ምፅዋ (ክፍል-2) ዳን ኤል እንግዳ
የወደብ ከተማዋ ምፅዋ
ክፍል-2
ዳን ኤል እንግዳ
በእለቱ አብዮታዊው ሰራዊት ከማረካቸው ምርኮኞች መካከል መሐሪ ዮሐንስ የሚባል የሻዕቢያ ተዋጊ...

ይድረስ... ለሥርዓቱ ደጋፊም ነቃፊም ተዋናዮች…! መጥኔ! መጥኔ! (አሰፋ ሀይሉ)
ይድረስ… ለሥርዓቱ ደጋፊም ነቃፊም ተዋናዮች…! መጥኔ! መጥኔ!
አሰፋ ሀይሉ
* ‹‹ጊዜውስ አይቀር ማለፉ
እርሱ መች እንደሰው ክፉ!››
* “እውነት ትዘግይ...