>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ያልተለመዱ የጠቢባን አሟሟቶች ...!!! ( አቤ ጉበኛ)

ያልተለመዱ የጠቢባን አሟሟቶች …!!! አቤ ጉበኛ  አቤ ጉበኛ በሕይወት የነበረበት የመጨረሻው ወር ጥር 1972 ዓም ነበር። በዚሁ ወር አቤ ከባህርዳር ወደ...

ሰሚ ያላገኘው የኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ጥሪ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ሰሚ ያላገኘው የኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ጥሪ!!!     ያሬድ ሀይለማርያም * ዛሬም የዜጎች ቤት እየፈረሰ ሕጻናት እና ሴቶች ጎዳና ላይ እንዲወድቁ እየተደረገ...

በአክራሪ የኦሮሞ ብሔርተኞች ዘንድ የተገፉትና የተረሱት አፍሪካዊው የጦር ጀነራል፣ ኢትዮጵያዊ፣ አርበኛ ሌፍተናት ጀነራል ጃጋማ ኬሎ፤ (ተረፈ ወርቁ)

በአክራሪ የኦሮሞ ብሔርተኞች ዘንድ የተገፉትና የተረሱት አፍሪካዊው የጦር ጀነራል፣ ኢትዮጵያዊ፣ አርበኛ ሌፍተናት ጀነራል ጃጋማ ኬሎ፤   በተረፈ...

ሚያዚያ 30 እና አሰፋ ማሩ (ብሩክ አበጋዝ)

ሚያዚያ 30 እና አሰፋ ማሩ ብሩክ አበጋዝ ከቤቱ በጧት ወጥቶ በመለስ ዜናዊ አፋኝና አልሞ ተኳሽ ገዳዮች በጥይት ተመትቶ በዚያው ያሸለበው፣ ከአርሶ አደር...

ልደቱ እስከ ዓለም ፍጻሜ የእርሱን "እውነት" ለማወቅ የምንጨነቅ የሚመስለው ለምንድን ነው?  (መስፍን ነጋሽ)

ልደቱ እስከ ዓለም ፍጻሜ የእርሱን “እውነት” ለማወቅ የምንጨነቅ የሚመስለው ለምንድን ነው?  መስፍን ነጋሽ አቶ ልደቱ አያሌው የፖለቲካ ህይወቱን...

የወያኔ አጨብጫቢዎች የነበሩ...!!! (ኤርሚያስ ቶኩማ)

የወያኔ አጨብጫቢዎች የነበሩ…!!! ኤርሚያስ ቶኩማ ልክ የዛሬ 23 ዓመት ሚያዚያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አሰፋ ማሩ ከቤቱ በሰላም ወጥቶ ወደ ሥራ በመሔድ ላይ...

የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ፤ የኢሕአፓው አንበርብርና የሻዕብያው በረከት  ሰምዖን!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ፤ የኢሕአፓው አንበርብርና የሻዕብያው በረከት  ሰምዖን!!! አቻምየለህ ታምሩ ዘመኑ  በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1973 ዓ.ም. ነው። ኢትዮጵያን...

ይድረስ ለአቶ ልደቱ አያሌው አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

ይድረስ ለአቶ ልደቱ አያሌው አምባቸው ደጀኔ – ከወልዲያ  በኮሮና ቫይረስ ከቀን እቀን መስፋፋት ምክንያት ከመጨነቂያ ጊዜየ አጣብቤ ባለችኝ ትንሽ...