>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ስቶክሆልም ሲንድረም....!!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

ስቶክሆልም ሲንድረም….!!!!   ቬሮኒካ መላኩ * ለበቀለ ገሪባ ከጌታቸው አሰፋ ይልቅ መርሃቤቴ ወይም መንዝ የሚያርስ ታታሪ ገበሬ ጠላቱ ነው፡፡  እዚህ...

የመለስ አጓጉል ቱሩፋቶች...!!! (አሰፋ ሀይሉ)

የመለስ አጓጉል ቱሩፋቶች…!!! አሰፋ ሀይሉ አምናለሁ፡፡ የሰው ልጅ መልዓክ ሆኖ አልተፈጠረም፡፡ የሰው ልጅ የተባለ ሁሉ ክፉም በጎም ጎን አለው፡፡ መለስም...

ይድረስ ለዶ/ር አቢይ አህመድ (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

ይድረስ ለዶ/ር አቢይ አህመድ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሰላምህ ይብዛ ውድ ታናሽ ወንድሜ ዶ/ር አቢይ! አንድ ተራ ዜጋ ለአንድ ጠ/ሚኒስትር ጦማር መጻፍ የተመለደ...

በኦሮሞ ብሔርተኞች የፈጠራ ታሪክ የተወረሰው የመንዙ አማራ- አትሌት አበበ ቢቂላ!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

በኦሮሞ ብሔርተኞች የፈጠራ ታሪክ የተወረሰው የመንዙ አማራ- አትሌት አበበ ቢቂላ!!! አቻምየለህ ታምሩ በታላቁ አትሌት በአበበ ቢቂላን ማንነት ዙሪያ ...

በክህደት የተሞላው የበቀለ ገርባ ወለፈንዲ!!! (ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው)

በክህደት የተሞላው የበቀለ ገርባ ወለፈንዲ!!! ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው * “ስለ ወያኔ የሚነገሩት ሁሉ ውሸት ናቸው!” አቶ በቀለ ገርባ በቀለ ትህነግ...

" ግብፆች የፖለቲካ  ቼዝ  ጨዋታ ላይ ናቸው!!!   (አለባቸው ደሳለኝ አበሻ )

” ግብፆች የፖለቲካ  ቼዝ  ጨዋታ ላይ ናቸው!!!”    አለባቸው ደሳለኝ አበሻ (ለንደን) በሰሜን ምስራቅ ኣፍሪካ የምትገኜው ግብፅ  ዘጠና ሰባት .ነጥብ...

የኮረና ቫይረስ የተፈራረቀበት አሳዛኝ ቤተሰብ! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

የኮረና ቫይረስ የተፈራረቀበት አሳዛኝ ቤተሰብ! ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን የምታስታምማቸው እሷ ነበረች። ለጋ ወጣት ናት። የ17 ዓመት ለጋ ወጣት። ፊቷ ለምለም፤...

ይህ ሕዝብ የዋዛ አይመሰላችሁ …  (ለራስ ያልተፃፈ ደብዳቤ ቁ.3) ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን

ይህ ሕዝብ የዋዛ አይመሰላችሁ … (ለራስ ያልተፃፈ ደብዳቤ ቁ.3) ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ይሕ ሕዝብ አፄ ቴዎድሮስን ወልዶ የበላ፤ የአፄ ዮሐንስን አንገት...