Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የዛሬው ቅዳሜ የወፎች ቀን ብለን ሰይመነዋል! የወፎች ቀን!!! (ዘመድኩን በቀለ )
የዛሬው ቅዳሜ የወፎች ቀን ብለን ሰይመነዋል! የወፎች ቀን!!!
ዘመድኩን በቀለ
( ህንዳዊውን ፒኮክን ግን አይመለከትም!!!)
•••
በአዲስ አበባ ፥ በዳግማዊ...

ያልተዘመራላቸው ንግሥተ ነገሥታት - ማሚቴ ምኒልክ ርኅሩኋ ንግሥት!!! (ሳሚ ዘ ብሔረ ኢትዮጵያ)
ያልተዘመራላቸው ንግሥተ ነገሥታት – ማሚቴ ምኒልክ ርኅሩኋ ንግሥት!!!
ሳሚ ዘ ብሔረ ኢትዮጵያ
መሠረታዊ ታሪካቸው እንደሚያሳየው ወ/ሮ ማሚቴ...

የሌሊት ወፍ፣ ጭልፊት እና እርግብ ! ( ውብሸት ታዬ)
የሌሊት ወፍ፣ ጭልፊት እና እርግብ !
(ከ*ውስጥ የተገኘ ምስጢራዊ መረጃ)
ውብሸት ታዬ
በአንድ ወቅት አዕዋፍት ጭቆናና በደል በዛባቸው። በወቅቱ የነበረው...

አናታችን ላይ የሚያናጥረው የቻይና እዳና የሀገሪቱ የነገ እጣ ፈንታ!!! (ያሬድ ሀይል መስቀል)
አናታችን ላይ የሚያናጥረው የቻይና እዳና የሀገሪቱ የነገ እጣ ፈንታ!!!
ያሬድ ሀይል መስቀል
አበዳሪዎቻችን እዳችንን እንዲቀንሱልን ከፍተኛ ጥረት ማድረግ...

የሜይ ዴይ ትዝታ - በሶሻሊስቷ ኢትዮጵያ ዘመን! (አሰፋ ሀይሉ)
የሜይ ዴይ ትዝታ – በሶሻሊስቷ ኢትዮጵያ ዘመን!
አሰፋ ሀይሉ
ሜይ ዴይ – በጎርጎሮሳውያኑ የዘመን አቆጣጠር በየዓመቱ የግንቦት ወር የመጀመሪያዋ...

ታጋቹ ማስታወሻ ...! ( በእውቀቱ ስዩም)
ታጋቹ ማስታወሻ …!
( በእውቀቱ ስዩም)
ቀሳ ከወጣሁ ጊዜ ጀምሮ ቤቴ ውስጥ ያገኘሁት ምግብ ሩዝ ብቻ ነው ፤ ሰኞ ሩዝ በቲማቲም- ማክሰኞ ሩዝ በጅንጅብል- ...

የእውቀት ጾመኛው የተክለብርሃን ወልደ አረጋይ ነገር. . . (አቻምየለህ ታምሩ)
የእውቀት ጾመኛው የተክለብርሃን ወልደ አረጋይ ነገር. . .
አቻምየለህ ታምሩ
* ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የኢትዮጵያ ብቸኛ ሃይማኖት አድርገው ያወጁት በተክለብርሃን...