Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከእኩለ ሌሊት በፊት - የኢትዮጲያ የጦር ሥልጣን ተዋረድ... (ዮሴፍ ተገኔ)
ከእኩለ ሌሊት በፊት – የኢትዮጲያ የጦር ሥልጣን ተዋረድ…
ዮሴፍ ተገኔ
• ንጉሠ ነገሥት
የአገሪቱ ግዛት ጦር ጠቅላይ አዛዥ ነው።
• ንጉሥ
...

ተነሱ. . . . እናንት የባቢሎን ምርኮኞች ! (አሰፋ ሃይሉ)
ተነሱ. . . . እናንት የባቢሎን ምርኮኞች !
አሰፋ ሃይሉ
* በዛሬ ዘመን – ዘረኝነት አገንግኖብናል፣ አጠላልቶናል፣ አናክሶናል፣ ወደፊትም ያጠፋፋናል፣...

መጪው ምርጫ ቅርጫ እንዳይሆን...! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
መጪው ምርጫ ቅርጫ እንዳይሆን…!
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
* እኔ የብልጽግና ፓርቲ (የለውጡ) ደጋፊ ነኝ፤ ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኝ፣ በምርጫ እንዲያሸንፍ...

ሼህ ሆጀሌ አልሀሰን ሲታወሱ!!! (መስፍን ሚካኤል)
ሼህ ሆጀሌ አልሀሰን ሲታወሱ!!!
መስፍን ሚካኤል
* ሼህ ሆጀሌ በአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት በአድዋ ጦርነት ላይ 5000 ወታደርና ፈረሰኛ በማሳተፍ ለድሉ ከፍተኛ...

" የግድቡ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ የግድቡን ሙሌት የምታከናውን ይሆናል..." ከኢትዮጵያ መንግስት የተሰጠ መግለጫ
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ ከመንግስት የተሰጠ መግለጫ
” የግድቡ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ የግድቡን ሙሌት የምታከናውን...

የአባይን ውሃ ኢትዮጵያ እንዳትገድብ …ግብጽ፣ ሱዳን እና አሜሪካ ተስማሙ! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
የአባይን ውሃ ኢትዮጵያ እንዳትገድብ …ግብጽ፣ ሱዳን እና አሜሪካ ተስማሙ!
(ዳዊት ከበደ ወየሳ)
* ግብጽ እና ሱዳን፤ አሜሪካ እና የአለም ባንክ በተናጠል...

የዓባይ ነገር....! (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)
የዓባይ ነገር…
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም
ዝም ማለት አቃተኝ፤ ዱሮም ቢሆን የአባይ ነገር ያንገበግባል፤ በቅርቡ እንኳን ሁለት ማዶ ለማዶ...

"ማጆር ቶዚሊ ሞተ፣ አንጊራ ሞተ፣ ማንፍሬዲኒ ሞተ፣ ሁሉንም አበሾቹ ፈጇቸው!" (ከጦርነቱ የተረፈ ወታደር)
“ማጆር ቶዚሊ ሞተ፣ አንጊራ ሞተ፣ ማንፍሬዲኒ ሞተ፣ ሁሉንም አበሾቹ ፈጇቸው!”
ከጦርነቱ የተረፈ ወታደር
በስንታየሁ ሀይሉ
* . . .የተተከለው ድንኳን...