Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከ100 አመት በፊት "አምጣ" ብለው ሳይሆን "እንካ" የተባሉትን የ50ሺ ብር ጉቦ የተጠየፉ ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተ/ማርያም (ሲሳይ ተፈራ)
ከ100 አመት በፊት “አምጣ” ብለው ሳይሆን “እንካ” የተባሉትን የ50ሺ ብር ጉቦ የተጠየፉት ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተ/ማርያም
ሲሳይ ተፈራ መኮንን
.
ፊታውራሪ...

ኮሎኔል ማሞ ተምትሜና የናቅፋ ከበባ 1974 (መንግስቱ ሳሙኤል)
ኮሎኔል ማሞ ተምትሜና የናቅፋ ከበባ 1974
መንግስቱ ሳሙኤል
የቀይኮከብ ትዝታዎች ሊባል በሚችል መልኩ በ1974 በናቅፋ (ሰሜናዊ ኤርትራ) ከበባ ስር ስድስት...

ንጉሠ ነገሥት አጼ ቴዎድሮስ እና ማርቲን ሉተር ኪንግ Jr.! (አሰፋ ሃይሉ)
ንጉሠ ነገሥት አጼ ቴዎድሮስ እና ማርቲን ሉተር ኪንግ Jr.!
አሳፍ ሀይሉ
በንግሥት ቪክቶሪያ ወደ ንጉሠ ነገሥት አፄ ቴዎድሮስ የተላከውና የቴዎድሮስ መልካም...

እነ በረከት ሰምዖን በአማራ መሀል የተከሉት የቢሮክራሲና የአገዛዝ ባሕል መፍረስ አለበት! (አቻምየለህ ታምሩ)
እነ በረከት ሰምዖን በአማራ መሀል የተከሉት የቢሮክራሲና የአገዛዝ ባሕል መፍረስ አለበት!
አቻምየለህ ታምሩ
እነ በረከት ሰምዖን ብአዴን የሚባል የግዑዛን...

ፍትህ በግፍ ለታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች!! (የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ)
ፍትህ በግፍ ለታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች!!
የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ)
አባት ከልጁ ጋር ታስሯል፣ ወንድም ከወንድሙ ጋር ታስሯል።
ከዛሬ...

አማራና ትግሬ (መስፍን አረጋ )
አማራና ትግሬ
መስፍን አረጋ
‹‹ሕውሓትና ትግሬወችን በማዳከምና በፌደራል መንግስትና በጠቅላላው በኢትዮጵያ ፖለቲካ የነበራቸውን ሚና ዝቅ እንዲልና...

ይድረስ ለኢትዮጵያ ባለሥልጣኖች!(“ከገዳም የተላከ አስቸኳይ መልእክት!”) ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
ይድረስ ለኢትዮጵያ ባለሥልጣኖች!(“ከገዳም የተላከ አስቸኳይ መልእክት!”)
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
በሀገራችን በተለይ በአሁኑ ወቅት በየቀኑ ብዙ ነገሮች እየተፈጸሙ...