admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

ይዘገያል እንጂ በሕዝባችን ላይ እልቂትን ያደረሱ ሁሉ ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም! (ክርስቲያን ታደለ)

ይዘገያል እንጂ በሕዝባችን ላይ እልቂትን ያደረሱ ሁሉ ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም! -  ክርስቲያን ታደለ * በአጣዬ ለ10ኛ ጊዜ እየደረሰ ባለው ኹሉንአቀፍ ጥቃት እጅጉን አዝናለሁ።  እንደዓውደ ዓመት እየተደጋገመ የሚመጣ፣ መንስዔው...

ተገንጣዩ ሲኖዶስ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደበት….!

ተገንጣዩ ሲኖዶስ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደበት....! ሮሀ ሚድያ *... በጠቅላይ ቤተክህነት ጊቢ ያላቸው መኖሪያ ቤት ታሸገ  የአስተዳደር ጉባኤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አስተዳደራዊ ውሳኔዎ ችን ወስኗል። የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን...

ጭራቅ አሕመድ፤ ያማራን ሥጋ፣ የኦሮሞን ነፍስ የበላ ኦነጋዊ አውሬ (መስፍን አረጋ)

ጭራቅ አሕመድ፤ ያማራን ሥጋ፣ የኦሮሞን ነፍስ የበላ ኦነጋዊ አውሬ (መስፍን አረጋ) ሥጋን የሚገሉትን ሳይሆን፣ ነፍስን የሚገሉትን ፍሩ” (ማቴወስ 10፡28) ጭራቅ አሕመድ ባማራ ሕዝብ ላይ በቀጥታና በተዛዋሪ...

እንኳን ለከተራና ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በዓል አደረሳችሁ

ውድ የኢትዮ ሪፈረንስ አንባቢዎችና ቤተሰቦች እንኳን ለከተራና ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በዓል በጤናና በሰላም አደረሳችሁ።

« አንቺ ጎንደሬ፤ እንዳገርሽ እንዳገሬ »

ሰላም ጤና ከጎንደር!  ጦቢያን በታሪክ ቴሌግራም 24 በረራ ነው ወደ ጎንደር ያለው ሲሉ ነበር። የዛሬ እና ትናንት ጭምር ይሁን የዛሬ ብቻ እንጃ ግን ቆሜ ሦስት አውሮፕላኖች...

መርገመ ቴድሮስ (መስፍን አረጋ)

መርገመ ቴድሮስመስፍን አረጋ እንደ ፋሲካ በግ፣ ሙክትና ሰንጋ ቅርጫ ተቃርጠውሽ፣ የመሳፍንት መንጋ መኳንንት ባላባት ሴታውል አንበልጋ(1) ፣ እየቦጠቦጡ በቆላ በደጋ ሲግጡሽ አይቸ በጠባ በነጋ፣ እንዳተሞችብኝ፣ እንዳትሄጅ ባልጋ ስለባባሁልሽ፣ ሆዴ ስለሰጋ፣ ፈልቅቄ በማውጣት...

የታላቁ ንጉሥ መይሳው ካሳ ልደት ጥር 6 እንደሆነ ታሪክ ይነግረናል፤ ንጉስ ሆይ በመወለድዎ አገሬ...

ሔቨን ዮሐንስ የታላቁ ንጉሥ መይሳው ካሳ ልደት ጥር 6 እንደሆነ ታሪክ ይነግረናል፤ ንጉስ ሆይ በመወለድዎ አገሬ አትርፋለች...! ሔቨን ዮሐንስ መይሳው ካሳ ዘመነ መሳፍንት እንዲያከትም እንዲሁም ታላቅና ገናና...

EDITOR PICKS