admin

admin
15166 POSTS 0 COMMENTS

የጉራጌ ዞን ከዛሬ ጀምሮ በኮማንድ ፖስት እንዲመራ ውሳኔ ተላለፈ….! (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

የጉራጌ ዞን ከዛሬ ጀምሮ በኮማንድ ፖስት እንዲመራ ውሳኔ ተላለፈ....! ኢትዮጵያ ኢንሳይደር በደቡብ ክልል የሚገኘው የጉራጌ ዞን ከዛሬ አርብ ህዳር 16፤ 2015 ጀምሮ በኮማንድ ፖስት እንዲመራ መወሰኑን...

የደራ አማራን የዘር ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከባልደራስ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ…!

የደራ አማራን የዘር ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከባልደራስ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ...! በወያኔ መራሹ ኢሕአዲግ መንግሥት በሥራ ላይ እንዲውል የተደረገው የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት እና ህገ መንግሥቱ ያዋለደው የነገድ...

ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በአራት ክሶች እንዲከላከሉ በሙሉ ድምጽ ብይን ተሰጠባቸው…! (ናትናኤል ያለምዘውድ)

ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በአራት ክሶች እንዲከላከሉ በሙሉ ድምጽ ብይን ተሰጠባቸው...! ናትናኤል ያለምዘውድ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የፀረሽብርና ህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው ዛሬ...

“… እኔም ሆንኩ ጠበቆቼ በቀጣዩ ችሎት አንቀርብም ይበቃል…!” አርበኛ ዘመነ ካሴ

  "... እኔም ሆንኩ ጠበቆቼ በቀጣዩ ችሎት አንቀርብም ይበቃል...!" አርበኛ ዘመነ ካሴ ጥላሁን አበጀ በአርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ ተመስርቶ የነበረው ክስ ዛሬ ህዳር 16 በዋለው ችሎት የአርበኛ ዘመነ...

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ማን ናቸዉ? (ደብረ ኤልያስ የጥበብ ማዕከል)

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ማን ናቸዉ? -ደብረ ኤልያስ የጥበብ ማዕከል  ጎጃም በሃገራችን ዉስጥ ታላላቅ ስራዎችን የሰሩ የሊቃዉንት መፍለቂያ ምድር ስለመሆኑ ነጋሪ አያሻዉም፡፡ #በጎጃም ምድር በደብረ ኤልያስ ወረዳ...

ሰዋሰው መልቲሚዲያ ከክብር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ጋር አብሮ ለመስራት ተፈራረመ…!

ሰዋሰው መልቲሚዲያ ከክብር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ጋር አብሮ ለመስራት ተፈራረመ...! ሰዋሰው መልቲሚዲያ  በቅርቡ (መስከረም 29/2015 ዓ.ም) በሸራተን አዲስ ሆቴል በርካታ የሙዚቃ ባለሞያዎች (ግጥምና ዜማ...

ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ የትግል ህይወት የባህሩን በጭልፋ…! (ጌጥዬ ያለው)

ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ የትግል ህይወት የባህሩን በጭልፋ...! ጌጥዬ ያለው ሐቀኛው ጋዜጠኛና የታሪክ ጸሐፊ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ በአሸባሪው ወያኔ ስርዓት በጋዜጠኝነታቸው ምክንያት በተደጋጋሚ በየፖሊስ ጣቢያው ሲታሰሩ ቆይተዋል። 'ወግድ ይሁዳ' በሚለው...

ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ዳግም ከሀገር ተሰደደ…! (አዲስ ዘይቤ)

ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ዳግም ከሀገር ተሰደደ...! አዲስ ዘይቤ *.... ታምራት ነገራ መንግስት የገባውን የሚዲያ ሪፎርም ቃል መሰረት ወደ ሀገር ቤት ተመልሶ የጋዜጠኛነት ስራውን ቢቀጥልም የደረሰበት እስር እና...

EDITOR PICKS