admin
ሁሌም ማምለጫችሁን “ኦሮሞ ፊቢያ” ያደረጋችሁ የፖለቲካ ቁማርተኞችና አወናባጆች – አታምታቱን …! ( ግርማ ካሳ)
ሁሌም ማምለጫችሁን "ኦሮሞ ፊቢያ" ያደረጋችሁ የፖለቲካ ቁማርተኞችና አወናባጆች - አታምታቱን ...!
( ግርማ ካሳ)
እውነቱ ሲነገር "ኦሮሞፎቢያ" እያሉ ይጮሃሉ፡፡ አንዳንዶች፡፡ ኦሮሞን መጥላት ወይም መፍራት ማለታቸው ነው፡፡
እየተጠየቀ ያለው...
ቤተ ክርስቲን “በእምነትና ሥርዓት ላይ እየተፈጸመ ያለው ሁከት ይወገድልኝ ” ስትል ክስ መሰረተች ...
ቤተ ክርስቲን "በእምነትና ሥርዓት ላይ እየተፈጸመ ያለው ሁከት ይወገድልኝ " ስትል ክስ መሰረተች ...
ለጠቅላይ አቃቤ ሕግ ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፡- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ...
ከተለያዩ ት/ቤቶች ከኦሮሚያ ባንዴራ እና መዝሙር ጋር በተያያዘ የታሰሩ መምህራን የዋስትና መብታቸውን ተነፈጉ…!
ከተለያዩ ት/ቤቶች ከኦሮሚያ ባንዴራ እና መዝሙር ጋር በተያያዘ የታሰሩ መምህራን የዋስትና መብታቸውን ተነፈጉ...!
*... ዋስትና የተፈቀደላቸውም በፖለቲካዊ ውሳኔ በእስር ቤቶች የስቃይ ጊዜያትን እንዲያሳልፉ እየተደረገ ነው...
አማራ...
የዳኛ ያለህ….! (በእውቀቱ ስዩም)
የዳኛ ያለህ....!
(በእውቀቱ ስዩም)
“አምላክ ሆይ፤ ለፍጥረትህ የአምላክነት ስልጣን ብትሰጠው ባንድ ቀን እናልቅ ነበር “ ይላል አንድ የጥንት የግእዝ ባለቅኔ፤ ( አሐደ እለት እምተፈጸምነ ለፍጥረትከ አምላክ...
” አለብህ አደራ ለዚች ለባንዲራ ! ”
https://www.youtube.com/watch?v=C-GeANIvarQ
ኦነጋዊ ጴንጤወች (መስፍን አረጋ )
ኦነጋዊ ጴንጤወች
መስፍን አረጋ
"አውሮጳውያን መዱስ የሚሰጡን፣ ለመጸለይ ዓይናችንን ስንጨፍን መሬታችንን ለመንጠቅ ነው፡፡"
ጆሞ ኬንያታ (Jomo Kenyata)
ታላቁ አፍሪቃዊ አርበኛ ጆሞ ኬንያታ አብክረው ሊያስገነዝቡን እንደሞከሩት፣ ሚሲዮኖች የክርስትና ሐዋርያወች...
ሰለሞን ሹምዬ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ…! (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
ሰለሞን ሹምዬ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ...!
ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
“ገበያኑ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነው ሰለሞን ሹምዬ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ። ሰለሞን በቁጥጥር...
በቅርቡ የሚሆነውን ልንገርህ!! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
በቅርቡ የሚሆነውን ልንገርህ!!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
ሰው ነህና ከሰው ጋር መጣላትህ አይቀርም፡፡ የለዬለት ጠብ ውስጥ ላትገባ ብትችልም እንኳን ከጓደኛና ከዘመድ ወይንም ከመሥሪያ ቤት ባልደረባህ ጋር መቀያየምህና...























