admin

admin
15166 POSTS 0 COMMENTS

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ (ስለሰላም ስምምነቱ) ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ:_ 

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠው መግለጫ:_ እናት ፓርቲ ሕዝብ ስለሰላም ስምምነቱ በዝርዝር እና በግልጽነት እንዲያውቅ አለመደረጉ አሳስቦናል...! እናት ፓርቲ የሰላም ስምምነቱ በጎ ጅምር ሆኖ ሳለ ሕዝብ ስለሂደቱ...

የሰላም ስምምነቱን በተመለከተ፤ ለሚነሱ ጥያቄዎች በእኔ እይታ…! (ያሬድ ሀይለማርያም)

የሰላም ስምምነቱን በተመለከተ፤ ለሚነሱ ጥያቄዎች በእኔ እይታ...! ያሬድ ሀይለማርያም ከብዙ ሰዎች ጋር ባደረኩት ውይይት እና በውስጥ መስመርም ከብዙ ሰዎች የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርበውልኛል። - ለምን የሰላም ስምምነቱን ደገፍክ? -...

አሊ ቢራ እና ሃጫሉ፤ ኢትዮጵያ እና ኦሮሚያ። (ዘመድኩን በቀለ)

አሊ ቢራ እና ሃጫሉ ኢትዮጵያ እና ኦሮሚያ ዘመድኩን በቀለ "…ሁለቱም በኢትዮጵያ ተወልደው። ኢትዮጵያዊነትን ተጸይፈው በዘር ከረጢት ውስጥ ተወሽቀው የኖሩና ኢትዮጵያ ጠል ጎጠኛ ትውልድ እንደ አሸን አፍርተው ያለፉ...

የአርሲው አሰቃቂ ጭፍጨፋ ወደ ለየለት የዘር ጦርነት ሊያመራ ይችላል…!

የአርሲው አሰቃቂ ጭፍጨፋ ወደ ለየለት የዘር ጦርነት ሊያመራ ይችላል...!  ግርማ ካሳ የኦነግ ታጣቂዎች በነቀምቴ መግባታቸውን ተከትሎ፣ "የነቀምቴው ውጊያ  ይቆያል የሚል ግመት የለኝም፡፡  መከላከያ ወደዚያ ተሰማርቶ ከተማዋን...

“በስምምነታችን የተካተቱ  ነገሮች በፍጥነት ከተከናወኑ  “በሰዎች አዕምሮ ውስጥ ተስፋ ይዘራሉ…!” (አይተ ጌታቸው ረዳ...

  "በስምምነታችን የተካተቱ  ነገሮች በፍጥነት ከተከናወኑ  “በሰዎች አዕምሮ ውስጥ ተስፋ ይዘራሉ...!” አይተ ጌታቸው ረዳ ኡንሳይደር በትግራይ ክልል ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ የተቋረጡ መሰረታዊ አገልግሎቶችን ማስጀመር መሆኑን የተደራዳሪ ልዑካን መሪዎች...

የፕ/ር፣ ዶ/ር፣ ኢንጂነር ማእረግ የእውቀትና ጥበብ ምልክት አይደለም…!  (ግርማ ካሳ)

የፕ/ር፣ ዶ/ር፣ ኢንጂነር ማእረግ የእውቀትና ጥበብ ምልክት አይደለም...!  ግርማ  ካሳ "ይድረስ ከአባ ጅፋር ፣ የሰው ባሪያ የለውም፡፡ ሁላችንም የ እግዚአብሄር ባሪያዎች ነን፡፡ እግዚአብሄር መርጦ ከሰው አልቆ...

የሰላም ስምምነቱ የሸፋፈናቸው ሃቆች (መስከረም አበራ)

https://www.youtube.com/watch?v=pqYMNmM1FNI

EDITOR PICKS