admin
ጦርነት እገጥማለሁ ካለ ጋር ያለው አማራጭ መግጠም ብቻ ነው (መስፍን አረጋ )
ጦርነት እገጥማለሁ ካለ ጋር ያለው አማራጭ መግጠም ብቻ ነው
መስፍን አረጋ
መከራን እንደመጋፈጥ፣ ፈርቶ የሚፈረጥጥ
ይጠብቀዋል ቀውጥ፣ ይበልጥ የሚሰቀጥጥ፡፡
ጣጥሎ በመሮጥ፣ እየመሰለው የሚያመልጥ
ይገባል ብሎ ቀጥ፣ ከሳት ወጥቶ ረመጥ፡፡
ጭራቅ...
ቡሄ ማለት ምን ማለት ነው?? (ሮሆቦት ሚድያ)
ቡሄ ማለት ምን ማለት ነው??
ሮሆቦት ሚድያ
የኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ዘጠኝ ዓበይት በዓላት አንዱ የደብረ ታቦር በዓል ነው። በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን የሚከበረው...
ንጉሥ ሚዳስና አፄ አቢይ አህመድ አሊ (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
ንጉሥ ሚዳስና አፄ አቢይ አህመድ አሊ
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
ባለፉና አሁን ባሉ የሀገራት መሪዎች መካከል የሚስተዋሉ በርካታ ተመሳስሎዎች አሉ - በደጉም በክፉም፡፡ አሁን የማነሳው በግሪክ ሥነ...
ወይ አአዲስ አበባ … ግራ የተጋባው ሕገ መንግስትና ግራ የተጋቡ ፖለቲከኞች፤ ግራ ያጋቧት መዲና…!!!...
ወይ አአዲስ አበባ ... ግራ የተጋባው ሕገ መንግስትና ግራ የተጋቡ ፖለቲከኞች፤ ግራ ያጋቧት መዲና...!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
እኔ በልጅነቴ የማውቃት አዲስ አበባ ዛሬ የለችም። የዛሬዋ አዲስ አበባ...
አዲስ አበቤ እረ ንቃ… በቁምህ ተሰለቅጠህ ማለቅህ ነው… !!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
አዲስ አበቤ እረ ንቃ... በቁምህ ተሰለቅጠህ ማለቅህ ነው... !!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ! አሸባሪው አገዛዝ ሰሞኑን "የአዲስ አበባንና በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ የኦሮሚያ...
እቴጌ ጣይቱ ብጡል ማን ናቸው? (ምኒልክ ቴሌቪዥን)
እቴጌ ጣይቱ ብጡል ማን ናቸው?
ምኒልክ ቴሌቪዥን
*... የእቴጌ ጣይቱ 182ኛ ዓመት ልደት መታሰቢያ !!
«ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ» በሚል ቅፅል ስም የሚታወቁት እቴጌ ጣይቱ ከአባታቸው ደጃዝማች ብጡል ኃይለ...
ስለ ሪል እስቴት በጨረፍታ (ከይኄይስ እውነቱ)
ስለ ሪል እስቴት በጨረፍታ
ከይኄይስ እውነቱ
ሪል እስቴት የሚለው ቃል በኢትዮጵያ ፊደል ብንጽፈውም ቃሉ እንግሊዝኛ ነው፡፡ የአማርኛ አቻ ጠፍቶለት ይሁን ወይም ጽንሰ ሃሳቡን በበቂ ሁናቴ አለመረዳት...
ሦስት የተጣረሱ ዜናዎች፤ ማንን እንመን???? ” ድርቅ አለ!”፣ ” ድርቅ የለም!” “አለ!” (ያሬድ ሀይለማርያም)
ሦስት የተጣረሱ ዜናዎች፤ ማንን እንመን???? " ድርቅ አለ!"፣ " ድርቅ የለም!" "አለ!"
ያሬድ ሀይለማርያም
1ኛ/ ከዩክሬን የተነሳ መርከብ ከፍተኛ የስንዴ ክምችት ጭኖ ወደ ኢትዬጲያ እየመጣ ነው። ለዚህም...



























