admin
Fano: A living saviour of the Amhara people And the Ethiopian spirit...
Fano: A living saviour of the Amhara people And the Ethiopian spirit.
ፋኖን እወዳለሁ፥ ፋኖንስ አልጠላ፣
ተኳሽ እወዳለሁ፥ ተኳሽም አልጠላ፣
ሲደክመኝ አርፋለሁ፥ በጎፈሬው ጥላ።
ፋኖ አገሩ ገባ፥ ሳይሰናበተኝ፣
እሸኘው...
ሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ በቀረበላችሁ ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!! (ጠ/ሚር አብይ...
ሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ በቀረበላችሁ ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!!
ጠ/ሚር አብይ አህመድ
ሀገር በአንድ ግዙፍ ቤተሰብ ሊመሰል ይችላል። አንድ ቤተሰብ የቆመበት መሠረት ጥንካሬ...
የሳውዲ ስደተኞች ድምጻችንን ይሻሉ …!!! (ነቢዩ ሲራክ)
የማለዳ ወግ...
በህገ መንግስቱ ዜጎች እኩል ናቸውን ?? ‼
* የሳውዲ ስደተኞች ግን እኩል አይታዩም‼
* ዝም አልልም ፣ ዝም አትበሉ ‼
ነቢዩ ሲራክ
ህልውና ዘመቻው መባቻ ...
==================
የሀገር...
” ዐምሓራን አንድ አደርገን ኢትዮጵያን እናድናለን!” ባዮቹ ዛሬ ለአራጆቹ ቢላ አቀባይ ሆነው አረፉት…?!? ...
" ዐምሓራን አንድ አደርገን ኢትዮጵያን እናድናለን!" ባዮቹ ዛሬ ለአራጆቹ ቢላ አቀባይ ሆነው አረፉት...?!?
መስከረም አበራ
ህይወትን የሚነጥቅ ዋና ችግር እያለ የሌለ ችግር ተፈጥሮ እሱን ላጥፋ ማለት...
ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል ( ፋኖ ) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!!
ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል ( ፋኖ ) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!!
ከዛሬ ሃምሳ ዓመታት በፊት ጀምሮ አማራው በኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት ግንባታ ካለው በጎ አስተዋፅኦ በተቃራኒ...
ተገልጦ ያልተነበበው መፀሐፍ ወደ ማህደሩ ገባ!!!
ኢትዮጵያዊው ሲድኒ ሪሊ አረፈ_!!!
ነጋሪት
• ተገልጦ ያልተነበበው መፀሐፍ ወደ ማህደሩ ገባ!!!
*.... አምባሳደር ካሳ ከበደ በማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር በመሆን ሀገራቸውን አገልግለዋል ።
የታጠቅ ጦር ሠፈርን፣ የህፃናት አምባ...
በአቶ አለማየሁ አቶምሳ ሶስት ወንድሞች ግድያ ተጠርጣሪው ኦነግ ወይስ ኦህዴድ ….!?! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
በአቶ አለማየሁ አቶምሳ ሶስት ወንድሞች ግድያ ተጠርጣሪው ኦነግ ወይስ ኦህዴድ ....!?!
ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ
*.... ሸኔ የቀድሞ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ዓለማየሁ አቶምሳ 3 ወንድሞችን ጨምሮ...
ከኤርትራ ማሰታወቅያ ሚኒስትር የተሰጠ መግለጫ… !!!
ከኤርትራ ማሰታወቅያ ሚኒስትር የተሰጠ መግለጫ... !!!
ኣሜሪካና ሸሪኮቿ፡ ኤርትራን ከዓለም ማህበረ-ሰብ ነጥለው በሁለንተናዋ ለማዳከም፡ በላይዋ ላይ ለረዥም ግዜ የቀጠለ ወታደራዊ፡ ፖለቲካዊ፡ ኢኮኖሚያዊና ዲፕሎማስያዊ ሴራዎች ሲፈጽሙ...






















