admin
“ያፈገፈግነው የጀመርነውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የሚያስችል ብቃትም አቅምም ለማግኘት ነው” (...
“ያፈገፈግነው የጀመርነውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የሚያስችል ብቃትም አቅምም ለማግኘት ነው”
አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ሴንተራል ኮማንድ አባል
የሞት የሽረት የመጨረሻ ብሎ ባደረገው እንቅስቃሴ...
“ኢትዮጵያ አሸነፈች ” የምትሉ ጅሎች እፈሩ!!! (ሉሉ ከበደ)
"ኢትዮጵያ አሸነፈች " የምትሉ ጅሎች እፈሩ!!!
ሉሉ ከበደ
*.... ኢትዮጵያ አሸናፊ የምትሆነው ሕዝቧ የውጭና የውሰጥ ጠላቶቹን ባጸዳ ማግስት የዚህ ሁሉ በሽታ ፣ ላገራችን ፣ ለወንድማማችነታችን ነቀርሳ...
መምህሬ የጥበብ አባቴ” … ጁሊየስ ካምባራጌ ኔሬሬ…!!!” (እስሌይማን አባይ)
መምህሬ የጥበብ አባቴ" ... ጁሊየስ ካምባራጌ ኔሬሬ...!!!"
እስሌይማን አባይ
ታንዛኒያዊያን 'ሙዋሊሙ' ይሏቸዋል። "መምህሬ የጥበብ አባቴ" እንደ ማለት..። ጁሊየስ ካምባራጌ ኔሬሬ፣ የመጀመሪያው የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሆነው የተሾሙበት 59ኛ...
” አፍሪካ የጥቁር አልማዞች አህጉር ” (ከአለባቸው ደሳለኝ አበሻ)
" አፍሪካ የጥቁር አልማዞች አህጉር "
ከአለባቸው ደሳለኝ አበሻ
"ድልድዩን ከመስበርህ በፊት ዋና እንደምትችል እርግጠኛ ሁን'" ይላሉ ሊቃውንቶች
የአሜሪካ ወታደራዊ ኃይል ወደ...
“በድል የታጀበው የመጀመሪያው ምእራፍ” (ጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት)
"በድል የታጀበው የመጀመሪያው ምእራፍ”
ጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት
ውድ የሀገሬ ልጆች፣
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣
ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ትከበራለች፤ ትታፈራለች። ኢትዮጵያን መገዳደር ይሞከር ይሆናል። ተገዳድሮ ማሸነፍ ግን ትናንትም አልተቻለም፤ ዛሬም...
ህወሓት የሰጠውን መግለጫ፣ በረቀቀ የአረብኛ አነጋገር ዘይቤ ተተርጉሞ «.በ”12ቱም.» የግብፅ መንግስት ሚዲያዎች ተነቧል…!!! (ሱሌማን አብደላ)
ህወሓት የሰጠውን መግለጫ፣ በረቀቀ የአረብኛ አነጋገር ዘይቤ ተተርጉሞ «.በ''12ቱም.» የግብፅ መንግስት ሚዲያዎች ተነቧል...!!!
ሱሌማን አብደላ
የህወሓት መግለጫ ከካይሮ ቤተመንግሥት ለግብፅና ለአረቡ አለም ህዝብ የተሰጠ መግለጫ እስኪመስል...
ተቆርጦ የቀረው ….!!! (በእውቀቱ ስዩም)
ተቆርጦ የቀረው ....!!!
(በእውቀቱ ስዩም)
በየነ ባልንጀራየ ነው፤ ጦርነቱ ሲጀመር “በዩማ ቲዩብ “ የሚል የዩቲዩብ አካውንት ከፍቶ መሸቀል ጀመረ፤ አንዳንዴ የድል ዜና ሲጠርርበት ሰለ አድዋ ወይም...
በማንነቱ የማይደራደር ነፍጠኛው አርበኛ ዘመነ ካሴ ነገር…!!!” (አዲሱ ጎንቻ)
በማንነቱ የማይደራደር ነፍጠኛው አርበኛ ዘመነ ካሴ ነገር...!!!"
አዲሱ ጎንቻ
ኢትዮጵያ ሀገሩን አብዝቶ ይወዳል፤ ዋጋም ይከፍላል...!
በትምህርቱ በጣም ጎበዝ ሰለሆነ የመጀመሪያና 2ኛ ዲግሪውን እጅግ በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቅ ባለ...




























