admin

admin
15234 POSTS 0 COMMENTS

አሳፋሪው መንግስት….!!! (አቤል ዘመነ)

አሳፋሪው መንግስት....!!! አቤል ዘመነ   በኦሮምያ እና በሌሎች ክልሎች የጦር መሳሪያዎች ካዝና አጨናንቀዋል አማራና አፋር በቋጥኝና በዱላ ይዋደቃል... ይፈጃል ብለው ይቀላል! ነገሮች አቅጣጫቸውን ስተዋል የአገሪቱ መንግስት በንፁሀን ዜጎች...

ከ የአማራ ህዝባዊ ሀይል /ፋኖ የተሰጠ መግለጫ፦

ከ የአማራ ህዝባዊ ሀይል /ፋኖ የተሰጠ መግለጫ፦   መንግሥት በሴራ የአማራን ህዝብ እያስበላው ነው ስንል በምክንያት ነው‼ ለመላው የአማራ ህዝብ ! እንደ ሀገር ኢትዮጵያ እጅግ አደገኛ ምስቅልቅል ውስጥ...

ቀላማጁ ጠቅላይ ሚኒስትርና የማይጠገቡ ቅጥፈቶቹ! (አሳፍ ሀይሉ)

ቀላማጁ ጠቅላይ ሚኒስትርና የማይጠገቡ ቅጥፈቶቹ! አሳፍ ሀይሉ ፠ የኦሮሞ ቄሮዎች መጤ ያሏቸውን ሌሎች ብሔሮች በጅምላ ከጨፈጨፉ በኋላ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ፦ ሬሳዎችን ስንቆጥር ያገኘነው መረጃ አብዛኞቹ ሟቾች...

Addis Ababa official video by Lij Michael.

https://www.youtube.com/watch?v=BEROePoTz8Q

Expansion of Combat Operation in Northern Ethiopia – United States Department of State

Expansion of Combat Operation in Northern Ethiopia PRESS STATEMENT NED PRICE, DEPARTMENT SPOKESPERSON OCTOBER 30, 2021   The United States is gravely concerned by the expansion of combat in...

‘‘ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!!’’ (በኒቆዲሞስ -ከሀገረ ኢትዮጵያ)

‘‘ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!!’’ በኒቆዲሞስ (ከሀገረ ኢትዮጵያ) ሰቆቃወ ኢትዮጵያ… (ከሰቆቃው ኤርምያስ መጽሐፍ የተወሰደ) ጤት። የኢትዮጵያ በሮችዋ በመሬት ውስጥ ሰጠሙ፥ መወርወሪያዎችዋን አጠፋ ሰበረም፤ ነቢያቶችዋም ከእግዚአብሔር ዘንድ ራእይ...

የዐብይ አሕመድ መሰወርና የወያኔ ፕሮፓጋንዳ (መስፍን አረጋ)

የዐብይ አሕመድ መሰወርና የወያኔ ፕሮፓጋንዳ   መስፍን አረጋ አብናቶቻችን (አባቶቻችንና እናቶቻችን) እንደሚሉት፣ ዳር ሲደፈር መኻል ዳር ይሆናል፡፡   በዚህም ምከኒያት የሰሞኑ አንገብጋቢ ጥያቄ መኻል ደሴ ላይ ምን...

ሳስበው ሳስበው አዲሳባን ስለያዝክ የምታተርፈው ነገር የለም….!!!  (ስትራቴጂክ ጠቀሜታ የላትም!) አሳፍ ሀይሉ

ሳስበው ሳስበው አዲሳባን ስለያዝክ የምታተርፈው ነገር የለም....!!!  (ስትራቴጂክ ጠቀሜታ የላትም!) አሳፍ ሀይሉ አዲሳባ ግን ለስም (እና ምናልባት አሁን ለፈረደበት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያዋ) ካልሆነ በስተቀር፣ ስትራቴጂክ ጠቀሜታ ያላት...

EDITOR PICKS