admin
‹‹ሕወሓት ገፋ ሲባል አንድም ሰው አልደወለልኝም…!!!›› ጠ/ሚ/ር ዐቢይ
‹‹ሕወሓት ገፋ ሲባል አንድም ሰው አልደወለልኝም...!!!››
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ
*.... ጥቅምት 22/2014 (ዋልታ) ባለፈው 15 ቀን አሸባሪው ሕወሓት ልጠቃ ነው ሲል ከዓለም የማይደውል አልነበረም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር...
ከፍተኛ ዋጋ እየከፈሉ ካሉት ከእነ እስክንድር ነጋ ጎን በመቆም የሞራል ግዴታችንን እንወጣ! (ባልደራስ)
ለሃገርና ሕዝብ ተቆርቋሪ ሰላማዊ ታጋዮች ከእነ እስክንድር ነጋ ጐን በመቆም የሞራል ግዴታችንን እንወጣ !!ነገ ጥቅምት 23 /2014 ዓ.ም ከጧቱ 3:00 ሰዓት ልደታ ከፍተኛው ፍ/ቤት እንገናኝ።...
ኢትዮጵያ ትነሳለች ! (ደረጀ መላኩ – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)
አይዞሽ ተነሽ ኢትዮጵያ፣ኢትዮጵያ ትነሳለች
ደረጀ መላኩ (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)
ኢትዮጵያ እንደ ጎርጎሮሲያኑ አቆጣጠር 1896 አድዋ ላይ የፋሺስት ጣሊያንን ጦር ድል በመምታቷ ምክንያት ቅኝ ገዢዎችን ያስደነገጠ፣ያስቆጣ፣ አንገት...
ህወሓት በኮምቦልቻ ከ100 በላይ ደሴ ከ150 በላይ የከተማዋን ወጣቶች መጨፍጨፉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ
የአሸባሪው ህወሓት ሀይል በኮምቦልቻ ከ100 በላይ ደሴ ከ150 በላይ የከተማዋን ወጣቶች መጨፍጨፉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ
(ኢ ፕ ድ)
የአሸባሪው ሕወሀት ሀይል በኮምቦልቻ ከተማ ሰርጎ በመግባት ዛሬ ሌሊቱን ከ100...
ሌላም ሀውልት አለ (ዘምሳሌ)
ሌላም ሀውልት አለ
ይድረስ ለኢትዮጵያውያን
ከአኖሌም በላይ ሌላም ሀውልት አለ
ኢትዮጵያን የሚያምስ ሕዝብ ሚያተራምስ
እርስበርስ ሚያናክስ ስብእና ሚያረክስ
መተሳሰብ ቀርቶ በዘር ሚያልከሰክስ
ተገንብቶ ሚናድ የማይረጋ ጥንስ
ሀገር የሚያናጋ ልማት ሕዝብ የሚያፈርስ
ሌላም...
ቀይ መስመር !!! [መስፍን ማሞ ተሰማ]
ቀይ መስመር !!!
መስፍን ማሞ ተሰማ
በኢትዮጵያ አንድነትና ሉዐላዊነት፣ ነፃነትና ታሪክ የሚያምን ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሊያልፈውም ሆነ ሊደፍረው ከቶም የማይገባ አይነኬ /taboo/ የሆነ ፍፁም ሀቅ አለ።...
” ምስክሮቹ ጎበዝ ናቸው ቀሽሙ ስክሪፕት ፀሀፊው ነው ” እስክንድር ነጋ
ወደ ችሎት ስንመለስ.. !!;
ሰለሞን አላምኔ
.... " ምስክሮቹ ጎበዝ ናቸው ቀሽሙ ስክሪፕት ፀሀፊው ነው "
እስክንድር ነጋ
በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ ላይ አቃቢ ህግ ምስክሮቹን ማሰማት ከጀመረ አንድ...
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ለመንግስት ያስተላለፈዉን ጥሪን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያወግዘዉ ይገባል….!!! ሸንቁጥ አየለ
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ለመንግስት ያስተላለፈዉን ጥሪን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያወግዘዉ ይገባል....!!!
ሸንቁጥ አየለ
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ለመንግስት ባስተላለፈዉ ጥሪ :-
" ጥብቅ መልዕክት ለመንግስት፣አሁንም አልረፈደም። የትግራይ ተወላጆችን፣...


















![ቀይ መስመር !!! [መስፍን ማሞ ተሰማ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2014/07/TPLF-Logo.png)



