admin
አቢይ ፓርቲውን በሃይማኖቱ ስም እንዲሰይም ልዩ ፍቃድ የሰጠው አካል ማን ነው…??? ያሬድ ጥበቡ
አቢይ ፓርቲውን በሃይማኖቱ ስም እንዲሰይም ልዩ ፍቃድ የሰጠው አካል ማን ነው...???
ያሬድ ጥበቡ
አቢይ መቼም የሃይማኖቱን ስም የገዢው ፓርቲ ስም ለማድረግ በነበረው እብደት ካልታወረ በቀር ብልፅግና...
የኢትዮጵያው ሕገመንግስት አንቀጽ ሰላሳ ዘጠኝ መዘዝ ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)
የኢትዮጵያው ሕገመንግስት አንቀጽ ሰላሳ ዘጠኝ መዘዝ
ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)
Tilahungesses@gmail.com
‹‹ እንደ እነ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም፣ዶክተር መኮንን ቢሻው፣ፕሮፌሰር እሸቱ ጮሌ፣ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ፣ዶክተር ልጅ ልኡል...
እንኳን አማርኛ የሆነው እሬቻ የገዳ ሥርዓትም ቢሆን ኦሮሞ ከባንቱ የወረሰው እንጂ የኦሮሞ የራሱ አይደለም! (...
እንኳን አማርኛ የሆነው እሬቻ የገዳ ሥርዓትም ቢሆን ኦሮሞ ከባንቱ የወረሰው እንጂ የኦሮሞ የራሱ አይደለም!
አቻምየለህ ታምሩ
እሬቻ ቃሉም ሆነ ባሕሉ የኦሮሞ አለመሆኑን፤ ይልቁንም ታላላቅ የግዕዝ...
ከአዲሱ መንግስት ምን ይጠበቃል (አልይ እንድሬ)
ከአዲሱ መንግስት ምን ይጠበቃል
(አልይ እንድሬ)
ለ 25 ዓመት ያህል በህውሃት/ኢህአዴግ ታፍኖ የቆየው ህዝብ ለረጅም ጊዜ የተከማቼ ብሶቱን በኢትዮጲያ ጎዳናዎች ላይ ወጥቶ በመግለፅ በ2008 ዓ.ም...
ቅሬታ !….. ይድረስ ለኢትዮ ሪፈረንስ?! (ዘምሳሌ)
ቅሬታ ይድረስ ለኢትዮ- ሪፈረንስ
ዘምሳሌ
ጉዳዩ 'ምሬት የባሰ ቀን' በሚል የተሰራ አጭር
ወቅታዊ መልዕክት የገፁን ተነባቢነት በማሰብ
ለአንባቢያን የተላከ ግጥም ነበር
ምነዋ ወዳጄ
አስቀረኸኝ ከእጄ
አንተኑ አምኜ
እንድትሆነኝ ቀኜ
ደብዳቤ ሰድጄ
መልዕክቴን በላኸው
ከገፅህ አስቀረኸው
ብሶቴን...
ሕወሓት እና ሌሎች …. (ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ)
ሕወሓት እና ሌሎች ....
ቴዎድሮስተክለአረጋይ
በትግራይ ሁለት አይነት የፖለቲካ ቡድኖቾ አሉ ። ሕወሓትና ሌላው ። ሌላው ከሕወሓት በላይ አደገኛ ነው ። ሌላው ማለት...
” ሰብአዊ መብትን የሚያከብሩበት የሥልጣን ዘመን ይሁንልዎ….!!!” (ያሬድ ሀይለማርያም)
" ሰብአዊ መብትን የሚያከብሩበት የሥልጣን ዘመን ይሁንልዎ....!!!"
ያሬድ ሀይለማርያም
መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልዎ! ከክፉ አገዛዝ ብንመጣም በእርሶ ምሪት ያሳለፍናቸው ሦሰት ዓመታት በጭላንጭል ተስፋዎች የታጀቡ እጅግ በርካታ፣...
የእሬቻ ነገር. . . !!! (አቻምየለህ ታምሩ)
የእሬቻ ነገር. . . !!!
አቻምየለህ ታምሩ
*.... የሚነበብ ፅሁፍ ሳይሆን የሚመረመር ጥናት ነው:: እነ ፕሮፌሰር መሀመድ ሀሰን ምን እንደሚመልሱ ለመስማት ናፍዌያለሁ:: መመለስም አለባቸው:: የአቻምን ዓይነት የጥናትአእምሮዎች...



























