admin
የኢትዮጵያ መልክ ብዙ ነው! ልጆቿ ባንዳዎች፣ የማታውቃቸው ባለውለታዎች ሆነዋል…!!! (ጌታቸው ሽፈራው)
የኢትዮጵያ መልክ ብዙ ነው! ልጆቿ ባንዳዎች፣ የማታውቃቸው ባለውለታዎች ሆነዋል...!!!
ጌታቸው ሽፈራው
ልጆቸ የምትላቸው፣ ሲቦጠቡጧት የኖሩት ይወጓታል። ካለ ከሌለ የውጭ ጠላት ጋር ሆነው ይዶልቱባታል። ከኢትዮጵያውያን ግብፅና ሱዳን...
የልደቱ አያሌው ነገር …?!? ( አቻምየለህ ታምሩ)
የልደቱ አያሌው ነገር ...?!?
አቻምየለህ ታምሩ
ልደቱ አያሌው የጻፈውን “የመፍትሔ ሀሳብ” አነበብሁት። የአንድ ችግር መፍትሔ የሚጀምረው የችግሩን ሥረ መሠረት ከመረዳት ነው። ፈረንጆች የችግር ምንጭ ማወቅ...
አብን ሚናውን ይለይ ይድረስ ለአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ወንድወሰን ተክሉ
አብን ሚናውን ይለይ: ይድረስ ለአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)
ወንድወሰን ተክሉ
ጉዳዩ ፦ ሚናውን እንዲለይና ብሎም የወሎን ሕዝብ በተመለከተ ኋላፊነት እንዲወስድ ስለመጠየቅ
*** ***
*.... አብን በአሰቸኴይ ይህንን ኋላፊነት ወስዶ ወደ...
መዓዛ ብሩ – ተናጋሪዋ መጽሐፍ….!!! (ዳንኤል በቀለ)
መዓዛ ብሩ - ተናጋሪዋ መጽሐፍ....!!!
ዳንኤል በቀለ
ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የተወለደችው ከዛሬ 63 ዓመት በፊት እዚህ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሲሆን ዘመኑም 1951 ዓ.ም. ነበር፡፡ ከአንደኛ...
ጳውሎስ ኞኞ―የማያልቀው የጋዜጠኝነት፣ የድርሰት፣ የሰውነት ሃብታችን!!! (ጥላሁን ማሞ)
ጳውሎስ ኞኞ―የማያልቀው የጋዜጠኝነት፣ የድርሰት፣ የሰውነት ሃብታችን!!!
ጥላሁን ማሞ
ጳውሎስ ኞኞ ልክ እንደ አብርሃም ሊንከን የተማረው እስከ አራተኛ ክፍል ብቻ ነበር። የዚህ ምክንያት ድህነት ነበር። አብርሃም ሊንከን...
ዘረኝነት ስካር ናት ስንል አላበጀንም? (ደረጄ ከበደ)
ዘረኝነት ስካር ናት ስንል አላበጀንም?
ደረጄ ከበደ
*..... "ጥንብ ናት" አሉ እኚያ የሃይማኖት መምህር? ዘረኝነት እንዲያው ስምም የላት። ተዋርዳ ታዋርዳለች። "ለሃገር ፍቅር" እያነቡ የዘፈኑም ሆነ የዘመሩ...
‹ዋጋዬማ አትታረድም!›› – ሀገሬስ ለእኛ ለዜጎቿ እንዲህ አይነት እረኛ የምታቆመው መቼ ነው??? (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
‹ዋጋዬማ አትታረድም!›› - ሀገሬስ ለእኛ ለዜጎቿ እንዲህ አይነት እረኛ የምታቆመው መቼ ነው???
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
‹‹ዋጋዬማ አትታረድም!››.. ‹የስነጥበብ ግብ ከማህበረሰብ ፊት ቀድሞ ለነገው ማዋጣት እንጂ፣ ከኋላው...
ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ከዓባይ ሚዲያ ለምን ለቀቀች? (ኢትዮ ኒውስ)
https://www.youtube.com/watch?v=nSmD4shmAns






















