admin
በጭና ቀበሌ በግፍ ከተጨፈጨፉት ቤተሰቦች የተሰማ እማኝነት…!!! (ዘ ሚካኤል ዮሀንስ)
በጭና ቀበሌ በግፍ ከተጨፈጨፉት ቤተሰቦች የተሰማ እማኝነት...!!!
ዘ ሚካኤል ዮሀንስ
በጭና ቀበሌ ለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን በጋራ በወቅን ወይብላ ማሪያም የሀዘን ስነስርዓት ሲካሄድ ከጋዜጠኞች ቡድን ጋር በመሆን ከሀዘንተኞቹ...
ፍትህ ለእስክንድርና ለባልደረቦቹ….!!! (ደረጄ ከበደ)
ፍትህ ለእስክንድርና ለባልደረቦቹ....!!!
ደረጄ ከበደ
በእስክንድር ነጋ ላይ የተመሰረተው ክስ ከቶ አንዳችም እውነትነት የለውም። ዶ/ር አብይ አህመድ የሰውን ቆዳ ከነህይወቱ በገፈፉ ወንጀለኞች ላይ እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ...
እስክንድርን ከመንግሥት ይልቅ የመንግሥት “ውታፍ ነቃዮች” አብዝተው ይዘምቱበታል…!!! (ጋዜጠኛ መአዛ መሃመድ)
እስክንድርን ከመንግሥት ይልቅ የመንግሥት "ውታፍ ነቃዮች" አብዝተው ይዘምቱበታል...!!!
ጋዜጠኛ መአዛ መሃመድ
*.... ባለጌዎችን በጨዋነት ሌቦችን በሀቀኝነት ጯሂዎችን በትህትና አሸንፎ - ፖለቲካ የሴረኞች የአድርባዮች እና የአስመሳዮች ብቻ መጠራቀሚያ አለመሆኑ ያሳየን - እስክንድር...
ጭና ዳግማዊ ማይካድራ…!!! (ሙሉአለም ገ/መድህን)
ጭና ዳግማዊ ማይካድራ...!!!
ሙሉአለም ገ/መድህን
በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ቀበሌ በወገኖቻችን ላይ ከተፈፀሙ ግፎች በጥቂቱ፦
➦ ምንም የማያውቁ አርሶ አደሮችን ሰብስበው በጅምላ ጨፍጭፈዋቸዋል። (ሟቾቹ በተለያየ...
ኮሚሽኑ በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ስደተኞች በጦርነት መሳተፋቸውን ገለጸ….!!! (አ.ሚ.ኮ)
ኮሚሽኑ በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ስደተኞች በጦርነት መሳተፋቸውን ገለጸ....!!!
አ.ሚ.ኮ
*.... ወጣቶቹ በአሸባሪው ሕወሓት የሰለጠኑ ታጣቂ ወጣቶች እንደሆኑና በማይካድራ ጭፍጨፋ የተሳተፉ ❝ሳምሪ❞ በሚል ስያሜ የሚታወቁ እንደነበሩ በተደጋጋሚ...
የቪኦኤ ነውረኛ ስራና ሴራ ሲጋለጥ…‼! (ETHIO12 NEWS)
የቪኦኤ ነውረኛ ስራና ሴራ ሲጋለጥ...‼!
ETHIO12 NEWS
ቪኦኤ ትህነግ ድርድር ቢጠይቅም በግንባር ወደፊት እየገሰገሰ መሆኑን አስታወቀ፤ ወዴት አቅጣጫ እየገሰገሰ እንደሆን አልገለጸም‼
የአሜሪካ መንግስት የሚመራው የቪኦኤ አማርኛ ክፍለ...
Getting things right on the Ethiopia conflict! (Jon Abbink – Professor)
Getting things right on the Ethiopia conflict!
Jon Abbink
Professor of political anthropology-African Studies
A group of African intellectuals has made an ‘Open Call for for urgent...
” ከህልሙ ግዝፈት ከፍላጎቱ ርቀት የተነሳ መከራ የማያስጎነብሰው እስክንድር…!!!” (መስከረም አበራ )
" ከህልሙ ግዝፈት ከፍላጎቱ ርቀት የተነሳ መከራ የማያስጎነብሰው እስክንድር...!!!"
መስከረም አበራ
እስክንድር ሰውነቱም ጋዜጠኝነቱም ለየት ይላል! የማወቅ እና የአስተዳደግ መልካምነት መለያ የሆነውን ትህትና ተሸክሟል፡፡ እንደ ህፃን ልጅ...






















