admin
ትንታጔ ጋዜጠኛ መዓዛመሀመድ…!!! (ወንድወሰን ተክሉ)
ትንታጔ ጋዜጠኛ መዓዛመሀመድ...!!!
ወንድወሰን ተክሉ
የትንታጔ ጋዜጠኛ Meaza Mohammed እና የስራ ባልደረባዋ ወጣቱ ጋዜጠኛ ቴውድሮስ ከ Abbay Media መባረር የሚያሳየን ሁለት መሰረታዊ እውነታዎችን ነው።
፠ አንደኛው እውነት...
ወራሪን ሲቀልብ የኖረ ህዝብ የተራበ ወገኑን መመገብ እንዴት ይሳነዋል…??? (አቻምየለህ ታምሩ)
ወራሪን ሲቀልብ የኖረ ህዝብ የተራበ ወገኑን መመገብ እንዴት ይሳነዋል...???
አቻምየለህ ታምሩ
በማናለብኝነት አማራን አፋርን በመውረር የዘር ፍጅት እያካሄደ ለሚገኝ የፋሽስት ወያኔ ወራሪ አንበጣ ሠራዊት ከፍተኛ መጠን ያለው...
ደምሳሽም፣ ተደምሳሽም እኛው ነን፤ ለሰላም እድል እንስጥ.. !!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
ደምሳሽም፣ ተደምሳሽም እኛው ነን፤ ለሰላም እድል እንስጥ.. !!!
ያሬድ ሀይለማርያም
ለሰላም እድል መስጠት አይከፉም። ደምሳሽም፣ ተደምሳሽም እኛው ነን። የእርስ በርስ ጦርነት ክፉቱ፤ ሀዘኑ ከቤት አይወጣም። "......
የቁማርተኞች ኢትዮጵያ ትለፈኝ….!!! ( ጎዳና ያእቆብ)
የቁማርተኞች ኢትዮጵያ ትለፈኝ....!!!
ጎዳና ያእቆብ
ስልጣን በኃይል በማባበል/ማታለል (flattery/fraud) እና በማሳመን (persuasion) ይያዛል:: ህዋሃት ድሮም ይሁን አሁን በhard እንደሚመጣ ጎረምሳ ነው:: ጉልበትን እንደብቸኛ አማራጭ የወሰደና...
የትግራይ ዲያስፖራ የሳይበር ቡድን ሻጥሮች እና ሴራዎች ተጋለጡ…!!! (ደጀኔ አሰፋ)
የትግራይ ዲያስፖራ የሳይበር ቡድን ሻጥሮች እና ሴራዎች ተጋለጡ...!!!
ደጀኔ አሰፋ
የትግራይ ዲያስፖራ የሳይበር ቡድን (Diaspora Cyber Team) ዛሬ (Sep5 western time)ስብሰባ ነበራቸው። የእኛ ሰዎችም የሳይበር ውይይታቸውን ሰብረው...
እስክንድር ነጋ ማን ነው….?!? (ጌጥዬ ያለው)
እስክንድር ነጋ ማን ነው....?!?
ጌጥዬ ያለው
እስክንድር ነጋ ፈንታ በ1960 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተወለደ። አባቱ የአሜሪካው ሩትጋርት ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ ሲሆኑ እናቱ ደግሞ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ቤሩት...
አብርሃም ገብረ መድሕንን እስከማውቀው….!!! (ሰለሞን ደሜ)
አብርሃም ገብረ መድሕንን እስከማውቀው....!!!
ሰለሞን ደሜ
*.... የትናንቱ ኤርትራዊ የዛሬው ትግራዋይ
የትናንቱ አርቲስት የዛሬው ታጋይ አብርሃም ገብረ መድህንን በፍቃዱ ላደረላቸው ጌቶቹ ማገዶ ለቃሚ ሆኖ ላየው ግራ መጋባትንም አግርሞትንም...
“ጦርነቱን በእነሱ አውድማ ላይ ማድረግ አለብህ!…ጦርነቱን ከተከዜ ማዶ ማድረግ አለብህ!! እንዘግበዋለን!!” ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን
"ጦርነቱን በእነሱ አውድማ ላይ ማድረግ አለብህ!...ጦርነቱን ከተከዜ ማዶ ማድረግ አለብህ!! እንዘግበዋለን!!"
ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን
በጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛህኝ
*.... የህውሐትን አደገኛም፣አስቸጋሪነትን ሲያመላክት "ወያኔ አፈር ልሶ ሊነሳ ይችላል ..."ይሄ...






















