admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

በሀገሬ ቃል ኪዳኑን የሚጠብቅ አንድ ኃይል ብቻ መኖሩን አስተዋልኩ!? (አምባቸው ዓለሙ – ከወልዲያ)

በሀገሬ ቃል ኪዳኑን የሚጠብቅ አንድ ኃይል ብቻ መኖሩን አስተዋልኩ!? አምባቸው ዓለሙ (ከወልዲያ) ይመሻል፤ ይነጋል፡፡ ቀናትና  ሣምንታት፣ ሣምንታትና ወራት፣ ወራትና ዓመታት ጊዜን እየተቀባበሉ ወደፊት ያስኬዱታል፡፡ በዚህ...

የናይል ሸለቆ ፖለቲካ፣ ታሪካዊ ምልከታና አሁን ያለው ሁነትክፍል ሁለት (ደረጀ መላኩ – ሰብዓዊ  መብት...

የናይል ሸለቆ ፖለቲካ፣ ታሪካዊ ምልከታና አሁን ያለው ሁነት ደረጀ መላኩ ( ሰብዓዊ  መብት ተሟጋች) ክፍል ሁለት ኢትዮጵያ እና መሰረቱን ጎሳ ላይ ያደረገው ፖለቲካ፣ ጊዜውን ጠብቆ በሚፈነዳ ፈንጂ...

ጭፈራውን በልክ…?!? (ታምሩ ገዳ )

ጭፈራውን በልክ...?!? ታምሩ ገዳ  የዘንድሮ ምርጫን ምንም ይሁን ምንም ውጤቱ አገር አሻረጋሪ ነው ሲባል ነበር። በዚህ መሰሉ ምርጫ አገር ወዴት እንደምትሻገር ውለን አድረን ማየት ነው። ከዚያ...

ምርጫው እና መጪው ጊዜ….!!! (በፍቃዱ ሀይሉ)

ምርጫው እና መጪው ጊዜ....!!! በፍቃዱ ሀይሉ ምርጫ2013 ብዙዎቻችን እንደምናውቀው፣ ምርጫ ቦርድም እንዳመነው ፍትሐዊ ባይሆንም ሰላማዊና ተዓማኒነት ያለው ሆኖ አልፏል። ቀጣዩን የቤት ሥራ ማወቅ ነው ቁም ነገሩ! በበኩሌ...

አጠቃላይ የምርጫ ውጤት (ለፓርላማ – የተረጋገጠ)  ኢ.ዜ.አ

አጠቃላይ የምርጫ ውጤት (ለፓርላማ - የተረጋገጠ)  ኢ.ዜ.አ 1. አዲስ አበባ ከተማ - ብልጽግና 22 መቀመጫዎችን  አሸንፏል - አንዷን መቀመጫ  አንድ የግል ዕጩ ተወዳዳሪ አሸንፈዋል (ዳንኤል ክብረት) 2.  አፋር ክልል  -...

‹‹ብሄርተኝት እንደከረሜላ የሚጣፍጥ ቢሆንም ወደውስጥ ከገባ በኋላ መርዝ በመሆን አንዱን ከሌላው ጋር የሚያባላ ነው››...

‹‹ብሄርተኝት እንደከረሜላ የሚጣፍጥ ቢሆንም ወደውስጥ ከገባ በኋላ መርዝ በመሆን አንዱን ከሌላው ጋር የሚያባላ ነው›› አቶ ኦባንግ ሜቶ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች *..... ህወሓት ገና ከመጠንሰሱ ጀምሮ ያካሂድ...

የምንችለውን ወይስ የሚገባንን….,??? (ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

የምንችለውን ወይስ የሚገባንን....,??? ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አሁን ባለቺው ኢትዮጵያ ‹ይቻላል› እንጂ ‹ይገባል› ተገቢውን ቦታ አላገኘም፡፡ ሁሉም የሚችለውን ለማድረግ ነው የተነሣው፡፡ ‹ይህንን ማድረግኮ ይቻላል፤ እነ እንትናን መቀስቀስኮ...

አቶ ብሊንከን ጦቢያን ማዋረዱን የቀጠለበት ለምን ይሆን? (መስፍን አረጋ)

አቶ ብሊንከን ጦቢያን ማዋረዱን የቀጠለበት ለምን ይሆን?   መስፍን አረጋ አቶ ብሊንከን በማናቸውም ቀን ከዐብይ አህመድ ጋር ምክክር (consultation) ካደረገ፣ ከዐብይ አሕመድ ጋር ፍሬያማ ምክክር ማድረጉን በመጥቀስ...

EDITOR PICKS