admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

“አዲስ አበቤ ልዩ ጥቅምንና የዘር ፖለቲካን  መርጧል…!!!” (ይርጋለም ታደሰ)

"አዲስ አበቤ ልዩ ጥቅምንና የዘር ፖለቲካን  መርጧል...!!!" ይርጋለም ታደሰ ምርጫ ትራምፕን ይወልዳል ! ዲሞክራሲን እየመረረህም ትውጠዋለህ ! የኛ ስራ ምርጫው አለመጭበርበሩን ማረጋገጥ ብቻ ነው። ከባለቤቱ ያወቀ...

ስሙን ወደ «ብልጽግና» የቀየረው ኢህአዴግ፣ እና የአድርባይነታችን ልክ! (አሰፋ ሀይሉ)

ስሙን ወደ «ብልጽግና» የቀየረው ኢህአዴግ፣ እና የአድርባይነታችን ልክ! አሰፋ ሀይሉ ኢህአዴግ ስሙን ወደ ‹‹ብልጽግና›› ስለቀየረ እንደ ሌላ አዲስ ዓይነት ፓርቲ ለመቁጠር የሚዳዳቸው ሰዎች አሉ፡፡ እውነቱን ያለማወቅ...

ባሻ ደምሴ በምርጫ ለምን ተሸነፉ??? (በእውቀቱ ስዩም) 

ባሻ ደምሴ በምርጫ ለምን ተሸነፉ??? በእውቀቱ ስዩም  ባሻ   "እኔ ለዚህ ህዝብ ክፉ ነኝ??? ክፉ ነኝ ወይ?"   እትዬ ይመናሹ: "ኧረ ከየት መጦ! አይደሉም ባሻ! አይደሉም! ህዝቡ ክፉ ነው!!!"   https://youtu.be/C0HtNZRRPbo

” በዚህ ምርጫ ተሸናፊና አሸናፊ አይኖርም!!!”  (በድሉ ዋቅጅራ)

" በዚህ ምርጫ ተሸናፊና አሸናፊ አይኖርም!!!"  በድሉ ዋቅጅራ * ህዝቡ ድምጹን ለኢትዮጵያ ሰጥቷል ፤ ተወዳዳሪ ፓርቲዎችም ኢትዮጵያን እየመረጡ ነው፤ በዚህ እንደሚቀጥሉና ይህን ምርጫ በስኬት እንደምንወጣው የብዙዎቻችን ተስፋ ነው . ከድምጽ አሰጣጡ...

ህዝብ አይሳሳትም ብሎ ሳይንስ የለም፤ ድብን አድርጎ ይሳሳታል…!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

ህዝብ አይሳሳትም ብሎ ሳይንስ የለም፤ ድብን አድርጎ ይሳሳታል...!!! ቬሮኒካ መላኩ  አዶልፍ ሂትለር ወደ ስልጣን የመጣው የጀርመን ህዝብ መቶ ፐርሰንት መርጦት ነው። ቤኒቶ ሙሶሎኒ ወደ ስልጣን የመጣው...

ከባባድ መሳሪያዎችን የታጠቀ የትግራይ ልዩ ሀይል በራያ ጦርነት መክፈቱ ተሰማ…!!! ( አሻራ ሚዲያ...

ከባባድ መሳሪያዎችን የታጠቀ የትግራይ ልዩ ሀይል በራያ ጦርነት መክፈቱ ተሰማ...!!!   አሻራ ሚዲያ 16/10/13/ዓ.ም ባህር ዳር የትግራይ ልዩ ሀይል ትናንት ቀን ስምንት ሰዓት ጀምሮ በራይ ቆቦ...

ቀደም ሹምባሽ ኔርና ሎሚ ተዋሪድና!   (ጌቶች ነበርን ድሮ ተዋረድን ዘንድሮ!) ኦሀድ ቢንያም

ቀደም ሹምባሽ ኔርና ሎሚ ተዋሪድና!  (ጌቶች ነበርን ድሮ ተዋረድን ዘንድሮ!) ኦሀድ ቢንያም ጌቶች ነበርን ድሮ፣ ተዋረድን ዘንድሮ! የተለመደ የትግርኛ አባባል ነው፡፡ ዛሬ ሰኔ 14፣ 2013 ዓ.ም....

ይድረስ ለአምባሳደር አንደብርሃን ወልደጊዮርጊስ (ኦሃድ ቤንዓሚ)

ይድረስ ለአምባሳደር አንደብርሃን ወልደጊዮርጊስ “ኤርትራን የማከብረው አገሬን ስለምወድ ነው!!” ኦሃድ ቤንዓሚ *... ኤርትራ ውስጥ ተወልዶ እንዳደገ እና በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ ወገኖቻችን የበላ አብዛኛውን ከንቱ የጦርነት ድራማ በቅርበት እየተከታተለ...

EDITOR PICKS