admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የኢሳታውያን የምድጃ ዳር ወግ …!!! (ዲ/ን ታደሰ ወርቁ)

የኢሳታውያን የምድጃ ዳር ወግ ...!!!  ዲ/ን ታደሰ ወርቁ  አንድ የብዙኋን መገናኛ ተቋም፥ ተቋማዊ እና ሕሊናዊ ሰውነቱን ሊያጣ አይገባም፡፡ አንድ የብዙኋን መገናኛ ተቋም፥ በዋናነት ተቋማዊ ሰውነቱን አጣ የሚባለው፥...

የአማራው ሕዝብ ዋነኛ ፈተና የሚመነጨው ከየት ነው? መፍትሄውስ??? (አሰፋ ሀይሉ)

የአማራው ሕዝብ ዋነኛ ፈተና የሚመነጨው ከየት ነው? መፍትሄውስ??? አሰፋ ሀይሉ በዚህ ጽሑፍ የአመራው ሕዝብ ዋነኛ ፈተና የሚመነጨው ከምንም በፊት እወክልሃለሁ ከሚለው ከብአዴን መሆኑን አስረዳለሁ፡፡ እና የአማራው...

ጋሽ ታዲዮስ፣ አርበኞች እኩዮቹ፣ ሶልዲው ህገ-መንግሥት እና እኛ!  (አሰፋ ሀይሉ)

ጋሽ ታዲዮስ፣ አርበኞች እኩዮቹ፣ ሶልዲው ህገ-መንግሥት እና እኛ!  አሰፋ ሀይሉ   ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም ነፍሳቸውን ይማርና አሁን በሥራ ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ሕገመንግሥት ተብዬ ብዙ ጊዜ በተለያዩ ጊዜያት...

የሌለ ፓርቲ እንዴት ምረጡኝ ብሎ ይቀሰቅሳል? (ይነጋል በላቸው)

የሌለ ፓርቲ እንዴት ምረጡኝ ብሎ ይቀሰቅሳል? ይነጋል በላቸው (yinegal3@gmail.com) “አንበሣ ምን ይበላል?” ቢሉ “ተበድሮ” – “ምን ይከፍላል?” ቢሉ “ማን ጠይቆ!” የምትለዋን አባባል “እውን ደርግ አለ?” ከምትለዋ...

አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጣ ጀምሮ በግፍ የተገደለውን የኦሮሞ ልጅ ብዛት ቤት ይቁጠረው!  (ተረፈ...

አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጣ ጀምሮ በግፍ የተገደለውን የኦሮሞ ልጅ ብዛት ቤት ይቁጠረው!  ተረፈ ጌታቸው   *....አንዴ ኦነግ ፤ አንዴ ሸኔ፤  አንዴ ቶርቤ እያሉ... እያስባሉ ያጭዱናል! እንኳን እናቴ...

ከፖሊሲ አውጪነት ወደ ክላሽ አንጋችነት…!!! !  (ሳምሶን ሚሀይሎቪች)

ከፖሊሲ አውጪነት ወደ ክላሽ አንጋችነት...!!! !  ሳምሶን ሚሀይሎቪች *....የዛሬ ስድስት ወር በአፍሪቃ ቀንድ ትልቁ ጦር የእኛ ነው ያሉን ሰዎች እንዲህ ሆነው ከማየት የሚያሳዝን ፣ የሚገርም ሁነት...

እነሆ ታላቅ ገጸ-በረከት ከእስክንድር ነጋ!! (በላይ ማናዬ)

እነሆ ታላቅ ገጸ-በረከት ከእስክንድር ነጋ!! በላይ ማናዬ ጋዜጠኛ፣ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች፣ አሰላሳይ፣ አርቆ ተመልካች፣ የነጻነት ታጋይ እስክንድር ነጋ "ድል ለዴሞክራሲ" በሚል ርዕስ ያዘጋጀው መጽሐፍ ከነገ (ቅዳሜ)...

ካማውያን ተረጋጉ…!!!  (በቀሲስ ስንታየሁ አባተ)

ካማውያን ተረጋጉ...!!!  (በቀሲስ ስንታየሁ አባተ) *.... እስቲ ዘመናችንን፣ ኑሯችንን፣ ሃሳባችንን፣ ሀገራችንን፣ ቤተ ክርስቲያናችንን እናስተውል። ምድራችን ግፍን አልተሞላችምን? ከዘር፣ ከነገድና ከቋንቋ ሁሉ በመስቀሉ ስቦ ካቀረበን እኛም ጥሩ ምእመናን፣...

EDITOR PICKS