admin
አካይስት ፖለቲከኞች፣ሁላችሁንም አይደለም፤ ክልል የክልሎች አይደለም፤የኢትዮጵያ መንግሥት እንጂ። (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ
አካይስት ፖለቲከኞች፣ሁላችሁንም አይደለም፤ ክልል የክልሎች አይደለም፤የኢትዮጵያ መንግሥት እንጂ።
ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ
በጭንቅላት ትንሽነታችሁ እኛ በዕድገት በሕብረት ዘመቻ በየሌሊቷ አብደን፤ከጦርነት የፖለቲከኛ ጭልፊቶች በተዓምር ተርፈን፤እነሆ ከዘረኞች...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተብየው ገለልተኛ ነውን??? በፍጹም አይደለም!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተብየው ገለልተኛ ነውን??? በፍጹም አይደለም!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
*... የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ማለት "የአማራ ልዩ ኃይልና ሚኒሻ ትግራይ ውስጥ በሕዝቡ...
የደቡብ አፍሪካው አፓርታይድ…. የኛስ ነገር አፓርታይድን አያስከነዳም ትላላችሁ…??? (አሰፋ ሀይሉ)
የደቡብ አፍሪካው አፓርታይድ.... የኛስ ነገር አፓርታይድን አያስከነዳም ትላላችሁ...???
አሰፋ ሀይሉ
* ...እኛ እኮ እንዲህ በስቴዲየም ውስጥ በገመድና በብረት ምሰሶ ተሰምሮ ስላላየነው በአፓርታይድ ሥርዓት ውስጥ እየተገዛን ያለን...
መንግስታዊ ሽፋን የተሰጠው የዘር ማጥፋት ወንጀል እና የምርጫ ቦርድ አሻጥር አስመልክቶ ከባልደራስ የተሰጠ የአቋም...
መንግስታዊ ሽፋን የተሰጠው የዘር ማጥፋት ወንጀል እና የምርጫ ቦርድ አሻጥር አስመልክቶ ከባልደራስ የተሰጠ የአቋም መግለጫ !
1ኛ. ከሁሉ አስቀድመን፣ በአገራችን ምዕራብ ኦሮምያ ክልል፣ ወለጋ ውስጥ፣ ...
ኦነግን እንደግብ ማስፈጸሚያ? ሙሉአለም ገ.መድህን
ኦነግን እንደግብ ማስፈጸሚያ?
ሙሉአለም ገ.መድህን
ልክ የዛሬ ዓመት (የካቲት/2012) የኦሮሚያ ምክትል ፖሊስ ኮሚሽነር ግርማ ገላን "ኦነግ ጫካ ካለው ሸኔ ጋር ሚስጥራዊ ግንኙነት አለው" ብለውን ነበር።
ማገናዘቢያ
https://addismaleda.com/archives/10238
ይህ በኮሚሽነር...
በሬሳ ክምር መሀል በህይወት የተገኘው አሳዛኙ ህፃን!! (ስንታየሀ ታከለ)
በሬሳ ክምር መሀል በህይወት የተገኘው አሳዛኙ ህፃን!!
ስንታየሀ ታከለ
እናትና አባት እንዲሁም ዘመዶቹን በሙሉ ገድለውበታል፡፡ በምን አግባብ እንደተረፈ እግዚአብሔር ይወቀው፡፡ ህጻኑ አስከሬን ልናነሳ ወደ ሟች ወገኖቻችን...
በማይካድራ የአማራ ብሄር ተወላጅ የሆኑ ንጹሀን ተገድለው የተቀበሩበት የጅምላ መቃብር ተገኘ …!!! (ኢ ፕ...
በማይካድራ የአማራ ብሄር ተወላጅ የሆኑ ንጹሀን ተገድለው የተቀበሩበት የጅምላ መቃብር ተገኘ ...!!!
(ኢ ፕ ድ)
• በማይካድራ የተገደሉት አየማራ ተወላጆች ቁጥርም ከ1300 እንደበለጠ የከተማዋ ነዋሪዎች ገልጸዋል...!!!
የማይካድራ...
ዛሬም ፍትህ ተደፈጠጠች:- አገር የከዱት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በዋስ ተለቀቁ…!!! ሄቨን ዮሀንስ
ዛሬም ፍትህ ተደፈጠጠች:- አገር የከዱት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በዋስ ተለቀቁ...!!!
ሄቨን ዮሀንስ
*... የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በዋስ ተለቀቁ፡፡
*... እንዲሁም ጉዳያቸውን በፍ/ቤት ሲከታተሉ...

























