admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

“ደም ያፈካው ነፃነት” በእሸቴ አሰፋ

https://www.youtube.com/watch?v=ivh3KwQBE2w

ህዝባዊ መንግስት…!!! (ተመስገን ደሳለኝ)

ህዝባዊ መንግስት...!!! ተመስገን ደሳለኝ የድኅረ-ፋሺስቷ ኢትዮጵያ አርበኞችን ገፍታ፣ ባንዳዎችን መሾሟ ምሬት ያሳደረበት ባለ-ቅኔ፡- ‹‹ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፣ የሞተለሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ፤›› ማለቱን ሰምተናል። በዚያ ዘመን የተቀነቀነው የ‹ሕዝባዊ መንግሥት›...

የራስ መኮነንን ሐውልት አፍርሶ የአድዋን ድል የሚዘክረው የሐረሪ ክልል…!!!   (አቻምየለህ ታምሩ)

የራስ መኮነንን ሐውልት አፍርሶ የአድዋን ድል የሚዘክረው የሐረሪ ክልል...!!!   አቻምየለህ ታምሩ * ... ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አድዋ ቆስለው ስለተመለሱት አባታቸው ስለ ራስ መኮንን የሰጡት ምስክርነት!    ያገራችን ሰው...

የኢትዮጵያን ሕዝብ በመጨፍጨፍ ከዓላማው ማሰናከል አይቻልም…!!! ታሪክ ምስክር ነው…!!! (ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ የታሪክ ተመራማሪ)

የኢትዮጵያን ሕዝብ በመጨፍጨፍ ከዓላማው ማሰናከል አይቻልም...!!! ታሪክ ምስክር ነው...!!! ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ የታሪክ ተመራማሪ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የታሪክ ተመራማሪ እና መምህር...

ታሪክን የኋሊት:-  ርዕሲ ምድሪ /ምፅዋ  – የካቲት 9/1982 ዓ.ም ተወልደ በየነ(ተቦርነ)

ታሪክን የኋሊት:-  ርዕሲ ምድሪ /ምፅዋ  - የካቲት 9/1982 ዓ.ም ተወልደ በየነ(ተቦርነ) የመጣው ይምጣ! ከሞት ውጪ የሚመጣ የለም! ነገሩ ከአቅም በላይ ከሆነ ሻዕቢያ ዓይኔን ማየት ቀርቶ ሬሣዬንም አያገኛትም! እድሜ...

ከ ሃምሳ ሺ በላይ አባላትና ደጋፊዎች  የሚሳተፉበት የጎዳና ላይ ትርዒት በአምስት ፓርቲዎች ጥምረት ተዘጋጀ…!!!

ከ ሃምሳ ሺ በላይ አባላትና ደጋፊዎች  የሚሳተፉበት የጎዳና ላይ ትርዒት በአምስት ፓርቲዎች ጥምረት ተዘጋጀ...!!! ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት  አዲስአበባ  ጉዳዮ:-የምርጫ ቅስቀሳ የመክፈቻ ስነስርዓት ዝግጅትን ስለማሳወቅ እንደሚታወቀው...

ፖለቲካዊ ብሔር ለሌለን አማሮች: መዳኛችን  ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነት ነዉ…!!! (ተክለሚካኤል አበበ)

ፖለቲካዊ ብሔር ለሌለን አማሮች: መዳኛችን  ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነት ነዉ...!!! ተክለሚካኤል አበበ የአማራ ብሄርተኝነት: የማይገባኝ ብሄርተኝነት ነው። ለአማራ ብሔሩ ኢትዮጵያ: የሚያዋጣው/የሚያምርበት ብሄርተኝነትም: ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነት ነው። የአማራ ብሄርተኝነት: እንደሚባለው...

ንጉስ ወቅዱስ ላሊበላ እና ስለ ላ-ሊበላ በአስራ አንድ ነጥቦች ስንዘክር (ግሩም ተበጀ)

ንጉስ ወቅዱስ ላሊበላ እና ስለ ላ-ሊበላ በአስራ አንድ ነጥቦች ስንዘክር ግሩም ተበጀ ፩ የንጉስ ላሊበላ ገድል ስለትውልዱ እንዲህ ይላል፣ “አባቱ በላስታ አውራጃ የቡግናው ገዢ የነበረው ዣን ስዩም...

EDITOR PICKS