admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

ጦሩ «3ኛዉን ምዕራፍ» ዉጊያ እንዲከፍት ታዘዘ (D.W)

ጦሩ «3ኛዉን ምዕራፍ» ዉጊያ እንዲከፍት ታዘዘ D.W የኢትዮጵያ የፌደራል ጦር ኃይል በሕወሓት መሪዎችና ታጣቂዎች ላይ የከፈተዉ የጦር ዘመቻ ከመጨረሻዉ ምዕራፍ ላይ መድረሱን ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ...

በአማራው ላይ  የተካሄደው የማይካድራው ጭፍጨፋ ሰፊ የሚዲያ ሽፋን ለምን አገኘ ? (ዶ/ር በቃሉ ...

በአማራው ላይ  የተካሄደው የማይካድራው ጭፍጨፋ ሰፊ የሚዲያ ሽፋን ለምን አገኘ ? ዶ/ር በቃሉ  አጥናፉ  ታዬ በአማራው ላይ  የተካሄደው የማይካድራው ጭፍጨፋ ሰፊ ትኩረት አግኝቷል፤ ማግኘቱም ተገቢ ነው፡፡...

ተዛዝበናል ይህም ቀን ያልፋል!!! (ብርሃኑ ተክለያሬድ)

ተዛዝበናል ይህም ቀን ያልፋል!!! ብርሃኑ ተክለያሬድ መንግስት ሲፈቅድልህ ፊትን እያጨፈገጉ አልያም ፈገግ እያሉ አደባባይ መውጣት ስሙ "አድርባይነት" እንጂ "ሰብዓዊነት" አይደለም። አርቲስትነቱ ቲያትር ቤት አልያም ክሊፕ ላይ...

ጠቅላዩን ምን ነካቸው? ሁለት የተጋጩ ጥሪዎች ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ…?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)

ጠቅላዩን ምን ነካቸው? ሁለት የተጋጩ ጥሪዎች ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ...?!? ያሬድ ሀይለማርያም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ትንሽ ግራ መጋባት ወይም የተሳሳተ የህግ ምክር ሳይቀርብላቸው አልቀረም። ከዚህ በታች በተያያዙት...

“ወገን እንደ ትውልድ በጣም አሳፋሪ ወደ ሆነው የታሪካችን ምእራፍ ደርሰናል!!” (አንዱአለም ቦኪቶ ገዳ)

"ወገን እንደ ትውልድ በጣም አሳፋሪ ወደ ሆነው የታሪካችን ምእራፍ ደርሰናል!!" አንዱአለም ቦኪቶ ገዳ ዛሬ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን በማይካድራ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ  ምርመራ ሲያደርግ ቆይቶ ውጤቱን ይፋ...

TIGRAY: MAIKADRA MASSACRE OF CIVILIANS IS A CRIME OF ATROCITY… (EHRC Press Statement)

EHRC Press Statement TIGRAY: MAIKADRA MASSACRE OF CIVILIANS IS A CRIME OF ATROCITY REHABILITATE VICTIMS AND BRING PERPETRATORS TO JUSTICE 24 November 2020 The Ethiopian Human Rights Commission...

ኢሰመኮ መግለጫ ትግራይ፡ የማይካድራ ሲቪል ሰዎች ጭፍጨፋ የግፍና ጭካኔ ወንጀል ነው! 

ኢሰመኮ መግለጫ ትግራይ፡ የማይካድራ ሲቪል ሰዎች ጭፍጨፋ የግፍና ጭካኔ ወንጀል ነው!   የተጎዱትን ማቋቋም እና የአጥፊዎችን ተጠያቂነት ማረጋገጥ ይገባል፡፡   በትግራይ ክልል ምዕራባዊ ዞን በምትገኘው የማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30...

የጌታቸው ረዳ ነፍስያ…!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

የጌታቸው ረዳ ነፍስያ...!!! ጌታቸው ሽፈራው * ...ዘመን ብዙውን ነገር ከንቱ እንደሚያደርግ ታዩታላችሁ። ድንጋይና ግንድ እያላተመ፣ መሬት እየቆረጠ ሲደነፋ የነበረ ውሃ፣ ደቃቃዋ አሸዋ ውስጥ ይደበቃል። የጌታቸው ነፍስ ወራት...

EDITOR PICKS