admin
አዲስ አበቤ ማለት ይሄ ነው!!! (ታምራት ነገራ)
አዲስ አበቤ ማለት ይሄ ነው!!!
ታምራት ነገራ
* ዛሬ ላይ ማንም ነጠላ ብሄር እየተነሳ " ለአዲስ አበባ እዚህ ደረጃ መድረስ ምክንያት እኔ ብቻ ነኝና ፤ .... የብቻዬ...
በሁመራ ጉዳይ… ከየትኛ የስክነት ደረጃ የStatus Quo እንነሳ? (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
በሁመራ ጉዳይ… ከየትኛ የስክነት ደረጃ የStatus Quo እንነሳ?
(ዳዊት ከበደ ወየሳ)
በምዕራብ ትግራይ ተብሎ ተከልሎ የነበረው መሬት፤ አሁን በመከላከያ እና በልዩ ኃይል አማካኝነት ከህወሃት አገዛዝ ነጻ...
ነፃነትን የማያውቅ ነፃ አውጪን አልከተልም! አልደግፍም! (አሰፋ ሀይሉ)
ነፃነትን የማያውቅ ነፃ አውጪን አልከተልም! አልደግፍም!
አሰፋ ሀይሉ
ነፃነትን በጥሬ ጉልበት የሚያፍኑ፣ ነፃነትን ሊያመጡ አይችሉም! ነፃነትን የማያውቅ፣ ነፃ አውጪ ሊሆን አይችልም! ይህን እውነት ጠንቅቀን መረዳት አለብን!...
ትህነግ፣ በሁሉም አቅጣጫ ወደ መቀሌ በሚወስዱት መንገዶች ላይ የሚገኙ አራት ድልድዮችን አፍርሷቸዋል። (አቤል ዘመን)
* የመከላከያ ሠራዊት ወደፊት መገሥገሡ ያስጨነቀው ትህነግ፣ በሁሉም አቅጣጫ ወደ መቀሌ በሚወስዱት መንገዶች ላይ የሚገኙ አራት ድልድዮችን አፍርሷቸዋል።
* የተማመነባቸው ከባድ ምሽጎቹ ፈራርሰው፣ በሽሬ መንገድ ...
ጦርነቱ ተከፍቶአል፤ የእኛ ድርሻ ምንድነዉ? (ክፍል ሶስት/መጨረሻ -ሃራ አብዲ)
ጦርነቱ ተከፍቶአል፤ የእኛ ድርሻ ምንድነዉ?
ክፍል ሶስት/መጨረሻ
«,,,ምቾት ማጣቴን ዋጥ አድርጌ ፤ወያኔን እስከነወዲያኛዉ ከላይዋ ላይ አሽቀንጥራ ለመጣል ሀገሬ የመልስ ምት የምትሰጥበትን ጦርነት መደገፍ ግን ምርጫዬ...
ላለፉት 35 እና 28 አመታት ሲሰቃይ የኖረን ህዝብ “እኔ አውቅልሀለሁ” ማለት ነውር ነው! ...
ላለፉት 35 እና 28 አመታት ሲሰቃይ የኖረን ህዝብ "እኔ አውቅልሀለሁ" ማለት ነውር ነው!
ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ
* የአማራ ልዩ ሀይል፣ ሚሊሻና ፋኖ ክቡር መስዋዕትነት ከፍሎ በጀግንነት...
ወቅታዊ የአቋም መግለጫ…! (የትግራይ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ)
ወቅታዊ የአቋም መግለጫ...!
የትግራይ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ
ፋሽሽትና ኣሸባሪዎች ኣብይ ኣሕመድና ኢሳያስ ኣፈወርቂ፣ በትግራይ ህዝብ ላይ እያደረሱት ያለው ዘግናኝ ጭፍጨፋ፣ የኣይበገሬው የትግራይ ህዝብ ኣንድነት ይበልጥ እንደ...
ወደ ሱዳን ለተሰደዱት ወገኖች የአጣዳፊ ድጋፍ አስፈላጊነት ለነገ የሚባል አይደለም! (ዘ .ተስፋዬ)
ወደ ሱዳን ለተሰደዱት ወገኖች የአጣዳፊ ድጋፍ አስፈላጊነት ለነገ የሚባል አይደለም!
ዘ .ተስፋዬ
የህወሃት አመራር በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ላይ የከፈተውን ድንገተኛ ጦርነትና የክህደት ጥቃት ለመከላከል...



























