admin

admin
15177 POSTS 0 COMMENTS

አሻዴ ሀሰንና የክልሉ የፀጥታ ኃላፊዎች በክልሉ ለሚጠፋው ህይወት ተጠያቂ ሊሆኑ ይገባል (ዶ/ር በቃሉ ...

አሻዴ ሀሰንና የክልሉ የፀጥታ ኃላፊዎች በክልሉ ለሚጠፋው ህይወት ተጠያቂ ሊሆኑ ይገባል ዶ/ር በቃሉ  አጥናፉ  ታዬ በቤንሻንጉል ጉምዝ በድንባጤ ወረዳ ዛሬም እንደ ትናንቱ በአማራ ተወላጆች ላይ ጥቃት...

የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ፡- የአምባሳደር ዶ/ር ተስፋዬ ሐቢሶ ታሪካዊ ደብዳቤ እና ምስክርነት (በዲ/ን ተረፈ...

የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ፡- የአምባሳደር ዶ/ር ተስፋዬ ሐቢሶ ታሪካዊ ደብዳቤ እና ምስክርነት   በዲ/ን ተረፈ ወርቁ   እንደ መንደርደሪያ   ለኢትዮጵያ አንድነት፣ ለሕዝቦቿ ነጻነት ክቡር ደማቸውን በአንድነት ያፈሰሱት የትግራይና የአማራ...

ሰይጣን ለወያኔ እጅ ሰጠ! (ይነጋል በላቸው)

ሰይጣን ለወያኔ እጅ ሰጠ! ይነጋል በላቸው ሰይጣንን እስካሁን የምናውቀው ተወዳዳሪ በሌለው ጭካኔው ነበር፡፡ አሁን ግን በወያኔ ተበለጠ፡፡ ሰይጣን የወያኔን ያህል ዐረመኔና ጨካኝ ለመሆን እንደገና ቢፈጠርም አይችልም፡፡...

መውደድ አባ ፀፀት – ከመለስ አብዮት እስከ ሜሪ ሼሊ ፍራንክስታይን! (አሰፋ ሀይሉ)

መውደድ አባ ፀፀት - ከመለስ አብዮት እስከ ሜሪ ሼሊ ፍራንክስታይን! አሰፋ ሀይሉ   «ከረፈደ ፀፀት ደረት እየደቁ ከእግዜር ቢዋቀሱ፣ ትርጉሙ ምንድነው ሲኖር ተቃቅሮ ሲሞት መላቀሱ፡፡»     - «የማጀት...

አማራን ለማጥቃት ተብሎ የሚሰራ ሴራ ዉሎ አድሮ ሁሉንም ዋጋ ማስከፈሉ አይቀርም!!! (ሚኪ አምሀራ)

አማራን ለማጥቃት ተብሎ የሚሰራ ሴራ ዉሎ አድሮ ሁሉንም ዋጋ ማስከፈሉ አይቀርም!!! ሚኪ አምሀራ ...ትህነግ የጦርነት ዝግጅት ሲያደርግ "አማራን ነዉ የሚ,ወጋው" ተብሎ እጅ አጣጥፎ የተቀመጠ መንግስት ለሀገሪቱ...

ጠ/ሚኒስትሩ የአማራን እርስቶች በኦሮሙማ ፕሮጀክታቸው ሊውጧቸው አስበው ይሆን? (ደረጄ ከበደ)

ጠ/ሚኒስትሩ የአማራን እርስቶች በኦሮሙማ ፕሮጀክታቸው ሊውጧቸው አስበው ይሆን? ደረጄ ከበደ ይህንን የውሸት ጦርነት ምን ብዬ ልሰይመው እያልኩ ሳስብ “ሲውዶዋር” Pseudowar የሚለው ቃል መጣልኝ። የዚህን ቃል ትርጉም...

ዕብሪት የውድቀት ምንጭ ናት ሕወሓት ይንኮታኮታል፤ የትግራይ ሕዝብ ግን ይኖራል…!!! (ኒሻን በላይ)

ዕብሪት የውድቀት ምንጭ ናት ሕወሓት ይንኮታኮታል፤ የትግራይ ሕዝብ ግን ይኖራል...!!! (ኒሻን በላይ) ሕወሓት ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም ነገር በፍፁማዊ የበላይነት ተቆጣጥሮ የነበረ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ራሱም ባልገመተውና ባልጠበቀው...

የ‹‹ጁንታ›› ምሥጢሩ ምንድን ነው? (ከይኄይስ እውነቱ)

የ‹‹ጁንታ›› ምሥጢሩ ምንድን ነው?  ቀሪውን ሕወሓት ንጹሕ ለማድረግ የታለመ ነው? ከይኄይስ እውነቱ ሰሞነኛው ‹ጦርነት› በዐቢይ አገዛዝና በወያኔ/ሕወሓት ከተጀመረ በኋላ አገዛዙ አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን በስሙ ከመጥራት ይልቅ ጁንታ...

EDITOR PICKS