admin
እርግጠኞች ናችሁ ሮኬቱ ከትግራይ ነው የሚተኮሰው? (ዘመድኩን በቀለ)
እርግጠኞች ናችሁ
ሮኬቱ ከትግራይ ነው የሚተኮሰው?
ዘመድኩን በቀለ
* ሦስቴ ተኩሰው ታርጌቱን ያልመታላቸው ዐቢይ አሕመድ አስተካክላችሁ ተኩሳችሁ አውድሙ እንጂ ብሎ ቀን የሰጣቸው ነው የሚመስለኝ። አቶ ለማ መገርሳና ዶፍተር...
ብዙ ሊያናግሩን ይፈልጋሉ! ዛሬ ደግሞ “አማራ ብቻውን ይግጠመን” አሉ! (ጌታቸው ሽፈራው)
ብዙ ሊያናግሩን ይፈልጋሉ! ዛሬ ደግሞ "አማራ ብቻውን ይግጠመን" አሉ!
ጌታቸው ሽፈራው
የመጀመርያው ነገር የእቃ እቃ ጨዋታ አይደለም። አማራዎች በብዛት ተለይተው ቢረሸኑም የካዳኸው የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ነው።...
በድሆች ደምና ላብ የበለጸጉት ትህነጎች ታሪክ ሊሆኑ ቀናት ቀርተዋል… ትህነግ ‘ነበረት’…!!! ( ደጀኔ አሰፋ)
በድሆች ደምና ላብ የበለጸጉት ትህነጎች ታሪክ ሊሆኑ ቀናት ቀርተዋል... ትህነግ 'ነበረት'...!!!
ደጀኔ አሰፋ
መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየወሰደ ያለው እርምጃ እጅግ በተሳካ ሁኔታ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል!!!
አሁን ወደ...
የህወሓት ቡድን አዲስ አበባ ውስጥ ከ600 ሺ እስከ 5 ሚሊዮን ብር የሚከራይ ህንጻ ያላቸው...
የህወሓት ቡድን አዲስ አበባ ውስጥ ከ600 ሺ እስከ 5 ሚሊዮን ብር የሚከራይ ህንጻ ያላቸው ጄኔራሎችን ፈጥሯል”
– አቶ ሊላይ ኃይለማርያም ረዳ
መሰሪው የህወሓት ጁንታ ቡድን የኢትዮጵያን...
የዛሬ 99 አመት በሃገራችን ተከስቶ የነበረውን የሕዳር በሽታ ለመከላከል የወጣ ማስታወቂያ 1911 ዓ.ም.
የዛሬ 99 አመት በሃገራችን ተከስቶ የነበረውን የሕዳር በሽታ ለመከላከል የወጣ ማስታወቂያ 1911 ዓ.ም.
Biniam Hirut's History Tube
መፈፅም ዘዐቢይ፥ቀብር ዘጥልምያኮስ፤ ቅማሏን እና ትኋኗን አግኙ። (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ)
መፈፅም ዘዐቢይ፥ቀብር ዘጥልምያኮስ፤
ቅማሏን እና ትኋኗን አግኙ።
ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ
ለመግቢያነት፦የሐዲስ፡ዓለማየኹ።
(ባ፲፱፻፳፰፡ዓ.፡ም.፥ዐርበኝነት፡ሲወጡ፥ለሕዝብ፡ከበተኑት፡ቀስቃሽ፡ግጥም፡ውስጥ፡የተቀዳ።) አያያዝኩ፦
እናት፡ኢትዮጵያ፡
ውዲቱ፥ውዲቱ፥
በሦስቱ፡ቀለማት፡
የተሸለምሺቱ፥
ነጻነት፡የሚሽር፡
ቢመጣብሽ፡ብርቱ፥
ደማችን፡ይፈሳል፥
አይቀርም፡በከንቱ።
ላንቺ፡የማይረዳ፡
ሳለ፡በሕይወቱ፥
በረከትሽን፡ይንሣው፡
እስከ፡ዕለተ፡ሞቱ።
አመሰግናለሁ ክቡር ዶክተር ሎሬት የሐዲስ፡ዓለማየኹን።
የታሪክ ትንቅንቁ...
ዳግም አሽከርነት/ሎሌነት (“Recycled Servants/Retainers”) [ከይኄይስ እውነቱ]
ዳግም አሽከርነት/ሎሌነት
(“Recycled Servants/Retainers”)
ከይኄይስ እውነቱ
የአገዛዞች አንድ ቋሚ ገጽታ ታማኝ አሽከሮችን/ሎሌዎችን መፍጠር ነው፡፡ በዘመኑ ቋንቋ ካድሬ የሚባለው (ቢያንስ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ዐውድ) በነዚህ ታማኝ አገልጋዮች ውስጥ የሚካተት...
አንዳንድ ወዳጆቻችን ‘ድርድድር ድርድር!” እያሉ ነው! (አንዱአለም ቦኪቶ ገዳ)
አንዳንድ ወዳጆቻችን 'ድርድድር ድርድር!" እያሉ ነው!
አንዱአለም ቦኪቶ ገዳ
* በመሰረቱ ድርድር የሚጠላ ሃሳብ አይደለም!
አንዳንድ ቴክኒካሊ አስቸጋሪ ነገሮች ስላሉ ነው እንጂ!
የመጀመሪያው ...ህወሃት የፌዴራል መንግስት የለም ብላ...




















![ዳግም አሽከርነት/ሎሌነት (“Recycled Servants/Retainers”) [ከይኄይስ እውነቱ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2018/05/ER-logo.jpg)



